Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

2ኛ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ የአፈጻጸም ተከሳሽ ንብረት የሆነ በቡሌ ሆራ ከተማ ውስጥ በ856.8

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የማህበራዊ አገልግሎት የጤናና ልማት ድርጅት (ማአጤልድ) ሲገለገልባቸው የነበሩትን ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች፣ ባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪዎች፣ ቫኖችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የማህበራዊ አገልግሎት የጤናና ልማት ድርጅት (ማአጤልድ) ሲገለገልባቸው የነበሩትን ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች፣ባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪዎች፣ ቫኖችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጉጂ ዞን የቦሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ የመንግሥት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ ቋሚ የቢሮ መገልገያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች/Furniture’s/፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የሰራተኛ የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎና ባትሪ በግልጽ ጨረታ ለአንድ የበጀት ዓመት ከሚያቀርብ አቅራቢ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ሶሻል ኮሚቴ ለሠራተኞች የካፍቴሪያ እና ሬስቶራንት አገልግሎት አቅራቢ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በረጅም ጊዜ ውል ለማሰራት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢ/ቡ/ሻ/ባ/ሶ/ማ/ግጨ/01/2016 የአገልግሎት ግዥ– የሰራተኞች የካፌ እና ሬስቶራንት አገልግሎት ግዥ ተጫራቾች ሊያሟሏቸው የሚገቡ መስፈርቶች፡– የኢትዮጵያ ቡናና

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በስሩ ላሉት ጽ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅ፣ ለህንፃ ለቁሳቁስ ተገጣጣሚ መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ መስተንግዶ፣ የቋሚ እቃዎች፣ የድንኳን ግዥ፣ የማዝዳ እና የሚኒ ባስ መኪና ጎማ፣ የአይሲቲ መለዋወጫ መሣሪያዎች፣ ህትመት፣ ትራንስፖርት እና የኤሌክትሪክ ጥገና፣ የጓሮ አትክልት ዘር ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በዋናው መ/ቤት እና በሥሩ በሚያስተዳድራቸው ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ሲገለገልባቸው የቆዩ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማና ባትሪ፣ የኤሌክትሮኒክስ እና ተዛማጅ ዕቃዎች፣ የስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸር፣ የግንባታ፣ የፓርቲሽን ዕቃዎች እና ሌሎች ባሉበት ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ያገለገሉ ንብረቶች ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢፓስኮ/ንማገጨ/01/2016 የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በዋናው መ/ቤት እና በሥሩ በሚያስተዳድራቸው ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ

United Nations Economic Commission Invites Eligible Bidders for the Africa Procurement Assistant

United Nations Economic Commission for Africa Posting Title: Procurement Assistant Department/ Office: Economic Commission for Africa Location: ECA Posting Period:

የሮቤ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግዥ በከተማ ውስጥ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች የደንብ ልብስ እና የስፌት አገልግሎት ህትመቶች፣ የጽህፈት መሳሪዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ አላቂ እና ቋሚ እቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን፣ የሞተር ሳይክል ግዥዎች፣ በከባድ እና የቀላል መኪና (ማሽነሪ) መለዋወጫ ኢታዎች፣ ጎማዎች፣ የተለያዩ የከባድ እና የቀላል የመኪና ጥገናዎች የትምህርት መርጃ፣ የስልጠና ዕቃዎች፣ የኮንስትራክሽን ህንፃ መሳሪዎች፣ የመስተንግዶ አገለግሎት እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገናዎች፣ የግብርና ግብአቶች ችግኞች ለተማሪ ምገባ የሚሆኑ ግብአቶች፣ ኦርጅናል አዲስ ዕቃዎች በማዕድ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማስጠገን ይፈልጋል

የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት 01 ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት የቢሮ ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የህትመት አገልግሎት፣ ማሽነሪ፣ ቋሚ ዕቃ፣ መስተንግዶ አገልግሎት፣ የመኪና ኪራይ፣ የጉልበት አገልግሎት፣ የቢሮ ቁሳቁስ ጥገና፣ የኮምፒዩተር ጥገና፣ የዲኮር አገልግሎት፣ የቢሮ ቁሳቁስ ቋሚ ዕቃ፣ የመኪና ጎማና ጌጣጌጦች፣ የአትክልት ዘር ከላይ በዝርዝር የተገለጹትን አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት የትራንስፖርት አገልግሎት  ግዥ ይፈልጋል

የትራንስፖርት አገልግሎት  ግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 07/16 ድርጅታችን ከጎልድን አፍሪካ የገዛውን ፓልም የምግብ ዘይት በቀጥታ ከጅቡቲ ጎልደን አፍሪካ መጋዘን