Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 19/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
2ኛ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ የአፈጻጸም ተከሳሽ ንብረት የሆነ በቡሌ ሆራ ከተማ ውስጥ በ856.8
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር የቡና ማጣሪያ መጋዘን እና መኖሪያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ የተማሪዎች መቀመጫ ኮምባይንድ ዴስክ ግዥን ለመፈጸም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ ለትምህርት መምሪያ 2017 በጀት አመት በታቀደው መሰረት የተማሪዎች መቀመጫ ኮምባይንድ ዴስክ ግዥን ለመፈጸም
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ለሚያለማው አረንጓዴ ልማት እንክብካቤ ስራ 118 (አንድ መቶ አሥራ ስምንት) ሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ለሚያለማው አረንጓዴ ልማት እንክብካቤ ስራ 118 (አንድ መቶ አሥራ
የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ በ2017 የበጀት አመት ለጎንደር ከተማ አስተዳደር አገልግሎት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የመኪና መለዋወጫ፣የተለያየ ሳይዝ ያላቸው የመኪና ጎማና ባትሪ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ በ2017 የበጀት አመት ለጎንደር ከተማ አስተዳደር አገልግሎት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ፡- በሎት
ስኬት ባንክ አ.ማ ያገለገለ መኪኖችን እና ሞተር ሳይክሎችን ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ባንኩ ያገለገለ መኪኖችን እና ሞተር ሳይክሎችን
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 08 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣የፅዳት እቃዎች፣የቋሚ ዕቃዎች፣የደንብ ልብስ፣የህትመት አገልግሎት የመስተንግዶ አገልግሎት፣የመኪና ኪራይ አገልግሎት፣የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና፣የዲኮርና የሞንታርቦ ኪራይ፣የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎቶችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/2017 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 08 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቨል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ህትመት፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች፣ የመኪና እቃዎች እና ጎማዎች፣ የጥበቃ እና የጽዳት አገልግሎት፣ የሆቴል መስተንግዶ እና የሪፍረሽመንት አገልግሎት፣ የጀነሬተር ጥገና አገልግሎት፣ የፉርጎ እና የዜብራ ጥገና፣ አበባዎች እና የሮቶ ውሃ ባለ 10 ሺህ ሌትር እና 0.6 ሊትር ሃይላንድ ውሃ፣ የቪዲዮ ኮንፍራስ እና የሬድዮ እና ማስታወቂያዎች የአመለካከት ስልጠናዎች፣ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሲቨል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ግስፅ ጨረታ 1/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቨል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ደንብ
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕ ሐረርጌ ዞን በቦኬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው የተለያዩ መ/ቤቶች የሚውል አላቂና ቋሚ የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ተ.ቁጥር 2/08/MWD/017 የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕ ሐረርጌ ዞን በቦኬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው የተለያዩ መ/ቤቶች የሚውል አላቂና
የማህበራዊ አገልግሎት የጤናና ልማት ድርጅት (ማአጤልድ) ሲገለገልባቸው የነበሩትን ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች፣ ባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪዎች፣ ቫኖችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የማህበራዊ አገልግሎት የጤናና ልማት ድርጅት (ማአጤልድ) ሲገለገልባቸው የነበሩትን ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች፣ባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪዎች፣ ቫኖችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ