Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ንጉሴ ረድዬ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ሀብተአብ ሳሙኤል መካከል ባለው የአፈጻጸም ከስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ ቱላ ክ/ከተማ ዳቶ ቀበሌ ውስጥ በይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቁጥር
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ (ከረሜላና ማስቲካ)፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች፣ አንድ SHACMAN DUMP TRUCK ገልባጭ መኪና በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ መሠረት ደበበ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሳሙኤል ከበደ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/181147 በ19/10/2015 ዓ.ም እና መ/ቁ 191065 በ1/2/2015
የኮንዶሚኒየም ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በባህር ዳር ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት (13-04B) አገልግሎት የሚውል Supply Tinted and Frosted Glass ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በባህር ዳር ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት (13-04B) አገልግሎት የሚውል Supply tinted and frosted glass ግዥ ለመፈፀም
የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የአየር ጤና አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ህትመት፣ የቀይ መስቀል ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ ፕሪንተርና ሌሎች ተዛማጅ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ፣ ፈርኒቸር የቤትና የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች ግዥ እና ጀነሬተር ኮምፒውተር ፕሪንተር እድሳት እና ጥገና ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2017 የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የአየር ጤና አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሎት 1 የደንብ ልብስ
በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የእስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የህትመት ዕቃዎች፣ የመኪና ኪራይ፣ የመስተንግዶ አገልግሎት፣ የመኪና ጥገና፣ የካዝና ግዥ ጨበረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2017 ዓ.ም
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ቁጥር 2 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎችና አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የህትመት ውጤቶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎችና መጽሐፍት ግዥ፣ ለህንጻ እና ለቁሳቁስ መገጣጠሚያዎች ዕቃ ግዥ፣ ፎቶ ኮፒና ፕሪንተር መለዋወጫ እቃዎች፣ የመስተንግዶ እቃዎች ግዥ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ መለያ ቁጥር 01/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ቁጥር 2 መካከለኛ ግብር ከፋዮች
ኦሞ ባንክ አ.ማ ዱራሜ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዛቸዉን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሀራጅ ይሸጣል
የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ አ.ማ ዱራሜ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዛቸዉን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሀራጅ
Ethiopian Coffee and Tea Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Water
Invitation to Bid Lot 12 Procurement of Water Procurement Reference No: ECTA-NCB-G-0001-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
በአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት ለህክምና ተማሪዎች የተለያዩ የመመረቂያ ጋዎኖች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ስፌት ከነ ጨርቁ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት ለህክምና ተማሪዎች የተለያዩ የመመረቂያ ጋዎኖች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ስፌት ከነ ጨርቁ ማሰራት
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 በካራ ቆሬ አፀደ ህፃናት እና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2017 ዓ.ም የስራ ዘመን የቢሮ መገልገያዎችና የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድር መገዛትና ማሰራት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 በካራ ቆሬ አፀደ ህፃናት እና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2017 ዓ.ም
የሀዋሳ ማዕከላዊ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች የምግብ ማብሰያ የሚሆን ማገዶ እንጨት በዘርፉ ከተሠማሩ ነጋዴዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ማዕከላዊ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች የምግብ ማብሰያ የሚሆን ማገዶ እንጨት በዘርፉ ከተሠማሩ ነጋዴዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ