Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍባለመብት ወ/ሮ አፀደ ተገኝ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ጌታሰው ደመቀ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 187946 በ8/5/2015 ዓ.ም እና መ/ቁ 182190

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በድጋሜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር (EEP/ST/NCB/02/2017) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ የሥራ ክፍሎች እና አካባቢዎች የጽዳት አገልግሎት ግዥን በዘርፉ ከተሰማሩ ፍቃድ ካላቸው እና የሥራ ልምድ ካላቸው ድርጅቶች

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ የሥራ ክፍሎች እና አካባቢዎች የጽዳት አገልግሎት ግዥን በዘርፉ ከተሰማሩ ፍቃድ ካላቸው እና የሥራ ልምድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

 የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው  ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ  ቦታ፣ቀንና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የህንፃና የመጋዘን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ኤቨሎፕመንት ኦርጋናዜሽን ከዚህ ቀደም ነሐሴ 02 ቀን 2016 ዓ.ም  ያገለገሉ የሞተር ሳይክችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ  በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በስልጤ ልማት ማህበር (ስልማ) የሀይረንዚ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 የት/ት ዘመን ለሚያስተምራቸው እስከ 480 ለሚደርሱ ተማሪዎች ለ2ኛው መንፈቀ ዓመት ቀለብ አገልግሎት የሚውል የባልትና ዕቃዎች፣ ጥራጥሬ፣ የምግብ ሸቀጣሸቀጥ እና ስጋ በጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል

የካራአሎ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 22, 2026) የግልጽ ጨረታ ግዥ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 ዓ.ም የካራአሎ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎችና አገልግሎቶች

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ የደንብ ልብስ፣ የገበያ ጥናት ትንቢያ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03//2018 የግዢው አይነት ሎት 1 የደንብ ልብስ ግዢ ሎት 2

ራሊ አስር የሀገር ውስጥ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት አክሲዮን ማኅበር የ2018 ዓ.ም ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 23, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ራሊ አስር የሀገር ውስጥ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ኤማ ከዚህ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአ/ከ/ክ/ከ በወረዳ 10 ስር የሚገኘው የብርሃን በር ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከመንግሥት ከተመደበለት መደበኛ እና ውስጥ ገቢ በጀት ለ2018 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ አይነት እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ተሽከርካሪና ማሽነሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 006/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ከዚህ

ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አ.ማ. ሞጆ በሚገኘው የድርጅቱ ዎርከ ሾፕ ውስጥ የተለያዩ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ባሌስትራዎች፣ የተቃጠሉ ዘይቶችን፣ ሻከል፣ ፕሬዥር ፕሌቶች፣ ካቦዎች የብረት ታንከሮች እና ሌሎች እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የቦሌ አዲስ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም ከመንግስት በተመደበልን መደበኛ በጀት እና ውስጥ ገቢ ድጎማ በጀት 2ኛ ዙር ጥቅል ግዥ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በሰሜን ሸዋ ዞን የዘመሮ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት በከተማው ውስጥ ለውስጥ መንገድ ለማሰራት የተለያዩ ማሽኖች ማለትም ግሪደር፣ እስካቫተር፣ ሮሎ፣ ሻወር ትራክ እና ሲኖ ትራክ መከራየት ይፈልጋል