Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪውስም የንብረት አስያዥስም
ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 029/2016 ዓ.ም ድርጅታችን Compressor Type Oil Injector rotary screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች:- የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ Compressor Type Oil Injector Rotary Screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡ ተራ
ሕብረት ባንክ አ.ማ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር የፅሕፈትና የቢሮ መገልገያዎች እንዲሁም የፅዳት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2017 በጀት ዓመት የፅሕፈትና የቢሮ መገልገያዎች እንዲሁም የፅዳት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
በአብክመ የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ገንዘብ መምሪያ ልዩ ልዩ ዓመታዊ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ በኪሎ ሜትር የሚቀየሩ የተሸከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ ዓመታዊ የልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች ኢንሹራንስ እና ዓመታዊ የልዩ ልዩ ተሸከርካሪዎች የጌጣጌጥ /የዲኮር/ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም በአብክመ የኦሮሞ ብ/ዞን ገንዘብ መምሪያ በ2017ዓም በጀት ዓመት ለዞን ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ፡–
የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት የግዥ ቡድን እንደኛ ዙር ግዥ በ2017 በጀት ዓመት ግልጽ ጨረታ መሳተፍ የምትፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች እንድትጫረቱ ይጋብዛል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት 001/2017 የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት የግዥ ቡድን
Lege Tafo Lege Dadi Town Administration Office of Finance for the Admin, Sectors, Needs to Purchase Stationary Materials, Electronics, Office Furniture, Sanitary Equipment, Uniforms, Tyre & Vehicle Spare Parts, Sporting Materials & Technic & Vocational Education Materials
INVITATION FOR NCB BID 1. Lege Tafo Lege Dadi Town Administration Office of Finance for the Admin. Sectors need to
ቦንጋ ዩኒቭርስቲ የዶሮ መኖ ግብዓት መግዛት ይፈልጋል
Invitation for Bid ሎት001- በድጋሚ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0183-2016-PUR Object of Procurement: ሎት001-
ቦንጋ ዩኒቭርስቲ የዶሮ መኖ ግብዓት መግዛት ይፈልጋል
Invitation for Bid ሎት002- በድጋሚ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0184-2016-PUR Object of Procurement: ሎት002-
የኢትዮጵያ ፖስታ የተለያዩ አይነት ሞዴል ያላቸውን ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግጨ 3/2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖስታ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ አይነት ሞዴል ያላቸውን ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን “የወጣቶች ተሳትፎ ለአገር ልማት ያለው ሚና” በሚል ርእስ የመወያያ ጽሑፍ የሚያቀርብ የባለሙያ አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል
Invitation for Bid “የወጣቶች ተሳትፎ ለአገር ልማት ያለው ሚና” በሚል ርእስ የመወያያ ጽሑፍ የሚያቀርብ የባለሙያ አገልግሎት ግዥ Lot Information Procurement
በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ጽ/ቤት መስተንግዶ አገልግሎት፣ ህትመት አገልግሎት፣ የጥገና አገልግሎት (ፈርኒቸርና ኤሌክትሮኒክስ)፣ ኪራይ አገልግሎት (መኪና ድንኳን እና ሞንታርቦ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ግዥ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 001/2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ