Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ቀንና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/029/2016 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተስጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የንግድ ቤት መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም  

ቡና ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ፣ መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ከድጃ ጣሀኑር (7ሰዎች) እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ሰዕዲ ዘይኑ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/101617 በ4/9/2015 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/108768 በ15/4/2016

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

 በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የወሊሶ ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የቢሮ አላቂ እና የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የሰራተኛ ደንብ ልብሶችን፤ የመኪና ጎማዎችን፣ ፈርኒቸሮችን፣ የኤሌክትሮኒክስ እና ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 የወሊሶ ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የቢሮ አላቂ እና የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የሰራተኛ ደንብ ልብሶችን፤

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው ጠመንጃ ያዥ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ት ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው ጠመንጃ ያዥ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ት ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለስራ የሚያገለግሉ የሰራተኞች

የወንዶ ትራንስፖርት ኩባንያ የ2016 ዓ.ም የሂሳብ ሪፖርትን በውጭ ኦዲተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል

የኦዲት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የወንዶ ትራንስፖርት ኩባንያ የ2016 ዓ.ም የሂሳብ ሪፖርትን በውጭ ኦዲተር በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ለመወዳደር የምትፈልጉ

የአወሊያ ት/ቤት የቀድሞ ተማሪዎች ማህበር የተባለ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2016 የበጀት አመት ሂሳቡን በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአወሊያ ት/ቤት የቀድሞ ተማሪዎች ማህበር የተባለ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2016 የበጀት አመት ሂሳቡን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማስመርመር

CARE Ethiopia is Seeking Eligible Bidders for the Supply, Transport, Installation, Testing, and Commission of Solar Power Systems for the Water Supply in Kelbeti Resu and Awsi Resu Zone of the Afar Region.

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማሕበር በዓይነቱ ለየት ያለየኮንስትራክሽን ኤግዝቢሽን ከጥር 15 – 18 ቀን 2017 ዓ.ም. ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ በአዲስ አበባ ኤግዝቢሽን ማዕከል ለማካሄድ ዕቅድ በመያዝ ይህንኑ ኤግዝቢሽን የኹነት ዝግጅት (Event Organization) የማዘጋጀት ፈቃድና ልምድ ያላቸውን ድርጅቶች አወዳድሮ በመቅጠር ለማሠራት ይፈልጋል

አዲስ አፍሪካ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል አ.ማ. የፅዳት ዕቃዎች ግዢ (cleaning Materials) እና የፅሕፈት መሳሪዎች ግዢ (stationeries) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አአዓኮኤማ አ.ማ 03/2017 አዲስ–አፍሪካ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል አ.ማ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ የዕቃዎች ግዥ በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን የዕቃዎች ግዥ በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏