Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለካፍቴረያ አገልገሎት ግዢ የወጣ የጨረታማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) ድርጅታችን ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በገጠርና በከተማ በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ዜጎች የቁጠባ እና የብድር አገልግሎት በማቅረብ ህብረተሰቡን እያገለገለ ያለ ተቋም ነው፡፡
ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰራተኞቹ የካፍቴሪያ አገልገሎት ለመስጠት በዋና መ/ቤት የካፌ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታውን ሙሉ መረጃ የያዘውን
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0027/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪው ስም አበዳሪው
ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number AB-04/2024/25 1. Awash Bank invites sealed bids from interested bidders for the items listed hereunder. LOT-1 S.N Description
Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Different Materials
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Shipping and Logistics Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for Purchase of Supply of Nafta, Benzene, Gearbox 80W90 Differential Oil 85w140, Engine Oil 15W40,Steering Oil, Break Fluid 1/2,Greas (ep3), Greas (ep2), Greas(MS2) and Coolant
Addis Zemen(Feb 18, 2026) Invitation to Bidders TENDER NO RFQ: ESLSE/COR/NEG/PRF/2025/02320 Ethiopian Shipping and Logistics would like to invite interested
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Feb 18, 2026) የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር
በአ/አበባ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባ እና ነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል
Addis Zemen(Feb 18, 2026) ማስተካከያ የካቲት 6 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ በአ/አበባ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባ እና ነዋሪነት
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት አትክልትና ፍራፍሬ አቅርቦት ግዥ፣ የምግብ ቅቤ አቅርቦት ግዥ፣ የታረደ የፈረንጅ ዶሮ እና እንቁላል አቅርቦት ግዥ፣ የዓሣ አቅርቦት ግዥ እና ተባይ ማጥፊያ እና መከላከያ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 18, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ አገልግሎት ግዥ በመፈፀም ተጫራቾች
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት እስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ (ሞዴል:TOYOTA 1HZ) በማዕቀፍ ስምምነት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 18, 2026) የብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ (ሞዴል: TOYOTA 3L) በማዕቀፍ ስምምነት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 18, 2026) የብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ
የጋምቤላ ህዝቦች ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የፋይናንስ ቢሮ የኤሌክትሮኒከስ እና የፈርኒቸር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 0001/2018 የጋምቤላ ህዝቦች ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የፋይናንስ ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ሎት
በኢትዮ ቴሌኮም የሰሜን ምስራቅ ሪጅን ከአገልግሎት የተመለሱ የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ ለብረታብረት ፋብሪካዎች ቅድሚያ በመስጠት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 18, 2026) ethio telecom™ ኢትዮ ቴሌኮም የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮ ቴሌኮም የሰሜን ምስራቅ ሪጅን ከአገልግሎት የተመለሱ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች፣