Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪውስም የንብረት አስያዥስም
ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 029/2016 ዓ.ም ድርጅታችን Compressor Type Oil Injector rotary screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች:- የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ Compressor Type Oil Injector Rotary Screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡ ተራ
ሕብረት ባንክ አ.ማ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The South Ethiopia Roads Authority Now Invites Bidders to Submit Sealed Bids for Providing the Necessary Labor, Material, and Equipment for the Construction Supervision Works of Those River Bridge Projects
NOTICE OF INVITATION FOR CONSTRUCTION SUPERVISION SERVICES BID The Government of the South Ethiopia Regional State, represented by the South
ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የቁም ከብት አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የቁም ከብት አቅርቦት Procurement Reference No: OBU-NCB-G-0008-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Lot
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥስት የእንስሳትና አሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከአለም ባንክ ባገኘው የበጀት ድጋፍ በእንስሳት ዘርፍ ለተሰማሩ ደረጃ 2 እና 3 ተጠቃሚዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የወተት ማቀነባበሪያ ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየገዥው መለያ ቁጥር ET-AMH-LFSDP-GOS RFB-02/2017 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥስት የእንስሳትና አሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከአለም ባንክ
በምዕራብ ወለጋ ዞን የቅልጡ ካራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም. የበጀት ዘመን በሥሩ ላሉት መ/ቤቶች አገልግሎት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ወለጋ ዞን የቅልጡ ካራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም. የበጀት ዘመን በሥሩ ላሉት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ከዚህ
አርባምጭ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ምግብ እንጀራ ለአርባ ምንጭ ካምፓሶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Procurement of የተማሪ ምግብ እንጀራ ለአርባ ምንጭ ካምፓሶች Procurement Reference No: AmU-NCB-G-0007-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃ.የተ.የግል ማኅበር በስሩ ከሚያስተዳድራቸው በጅማ ዋናው ቢሮ እና በስምንት እርሻዎች የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ውድቅዳቂ ብረታብረቶች፣ የተሸከርካሪ ጎማዎች እና ባትሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር HP/0006/16 በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2016/17 ዓ.ም በጀት አመት በእኖር ኤነር መገር ወረዳ ሚቄ ከተማ የመማሪያ ክፍል አንድ ብሎክ ባለ አራት ክፍል ግንባታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ 01 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2016/17 ዓ.ም በጀት አመት በእኖር
ስኬት ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት እና መኖሪያ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸዉ ባንኩ
Hibret Bank Would Like to Invite Interested Bidders for the Installation and Supply of the Brand of ATM & Diebold
Bid Invitation Bid ref. HB/008/2024 Hibret Bank would like to invite interested Bidders for the installation and supply of the under-listed