Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

2ኛ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ የአፈጻጸም ተከሳሽ ንብረት የሆነ በቡሌ ሆራ ከተማ ውስጥ በ856.8

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን እና የፎርስ ተሽከርካሪ ሞተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን እና የፎርስ ተሽከርካሪ ሞተር በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ፋ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

አንደኛ ዙር ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም. በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ፋ/ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

Ministry of Finance Would Like to Notify Bid Extension Time Modification

Announcement for Time ExtensionREQUEST FOR QUALIFICATION (RFQ)FEDERAL DEMOCARATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA MINSTRY OF FINANACEPUBLIC PRIVATE PARTNERSHIP DIRECTORATE GENERAL(PPP-DG)PPP Affordable Housing

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን “የወጣቶች ተሳትፎ ለአገር ልማት ያለው ሚና” በሚል ርእስ የመወያያ ጽሑፍ የሚያቀርብ የባለሙያ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid “የወጣቶች ተሳትፎ ለአገር ልማት ያለው ሚና” በሚል ርእስ የመወያያ ጽሑፍ የሚያቀርብ የባለሙያ አገልግሎት ግዥ Lot Information Procurement

Ministry of Finance Would Like to Announce Bid Closing Date Extension

Announcement for Time ExtensionREQUEST FOR QUALIFICATION (RFQ)FEDERAL DEMOCARATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA Iescitatumo MINSTRY OF FINANACEU aded PUBLIC PRIVATE PARTNERSHIP DIRECTORATE

የሽመልስ ሀብቴ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች፣ አጋዥ መጻሕፍት፣ የትምህርት ማበልፀጊያ የተለያዩ ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የላብራቶሪ ኬሚካሎች (ለተማሪዎች ማስተማሪያ)፣ የስፖርት ዕቃዎች እና የህክምና ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

የባቱ አዳሚ ቱሉ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገ/ድርጅት ለከተማው መጠጥ ውሃ አገልግሎት የሚውሉ የውሃ ፓምፕ እና የስዊች ቦርድ መለዋወጫዎችን ግዥ እና የኤሌክትሪካል ሞተር ዲናሞ ግዥ ማከናወን ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 የባቱ አዳሚ ቱሉ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገ/ድርጅት ለከተማው መጠጥ ውሃ አገልግሎት የሚውሉ 1ኛ. የውሃ ፓምፕ

The A.A. Water and Sewerage Authority- Water and Sanitation Infrastructure Development Division Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Drilling and Construction of Ten (10) Deep Wells In Pocket Areas of Addis Ababa (3 Lots)

INVITATION FOR BIDOThe Addis Ababa Water and Sewerage AuthorityWater and Sanitation Infrastructure Development DivisionProcurement Reference number: AAWSA/WSIDD/GOV/NCB/W007/2024  The A.A. Water

አይናጌ የህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ለመጪው የት/ት ዘመን መማሪያ የሚሆን (ሲነር ላይን ባለ 50 ሉክ ባለመስመር የተለበደ አንደኛ ደረጃ እና ራዲካል 50 ሉክ አንደኛ ደረጃ 24300 (ሃያ አራት ሺህ ሶስት መቶ) ደብተር) መግዛት ይፈልጋል

የደብተር ግዢ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መቀመጫው በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስልጤ ዞን ቅበት ከተማ አስተዳደር የሆነው አይናጌ ህጻናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በሲቪል