Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

2ኛ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ የአፈጻጸም ተከሳሽ ንብረት የሆነ በቡሌ ሆራ ከተማ ውስጥ በ856.8

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጅማ ዞን ሊሙ ኮሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸሮች፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ፤ ሞተር ሳይክሎች እና የመኪናና የሞተር ሳይክል ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏  ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጅማ ዞን ሊሙ ኮሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ለተለያዩ የመንግስት መ/ቤቶች ለስራ አገልግሎት

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ያወጣውን የጥራት መስፈርት የሚያሟሉ ከሀገር ውስጥ አምራቾች እና አስመጪዎች ፓልም የምግብ ዘይት፣ ስኳር /CUMSA 45 (SUGAR CANE)፣ የሳሙና ግብዓት ኖድል (SNOW White Soap Noodle 80/20 TEM78%) እና ያለቀለት ቆዳ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ለኢንዱስትሪ ግብዓት የሚሆኑ ምርቶች ግዥ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 ድርጅታችን የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ያወጣውን የጥራት መስፈርት የሚያሟሉ ከሀገር ውስጥ

በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 የጄኔራል ታደሰ ብሩ ቁጥር 1 የመጀመርያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓመት አገልግሎት የሚውል ኦርጅናል አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የትምህርት እቃዎች፣ የህክምና መድኃንቶች፣ ህትመቶች፣ መጽሃፍቶች እና ቋሚ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ግዥ ለሚፈጸምላቸው ሴክተር መ/ቤቶች በመደበኛ በጀት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የጭነት አገልግሎት፣ የመኪና ስፔርፓርት የሞተር ዘይት እና የሞተር ሳይክል ስፔርፓርት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ግዥ ለሚፈጸምላቸው ሴክተር መ/ቤቶች በመደበኛ በጀት በ2017

የሀረሪ መንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት የዲጂታል አድራሻ ስርዓት ዝርጋታ እቃዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሀረሪ መንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

Addis Ababa City Administration Mega Projects Construction Office Invites Eligible Bidders to Procure Security System Equipment and Works (Digital UHF Hand-Held Radio, Digital Portable Radio, Intelligent Security Screening Machine, One Monitor Control Console, Extended Roller Table and Walk-through Metal Detector) Through National Competitive Bid (NCB)

በምሥራቅ ወለጋ ዞን ሀሮ ሊሙ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የተለያዩ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በምሥራቅ ወለጋ ዞን ሀሮ ሊሙ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ላሉት የመንግስት መ/ቤቶች ለ2017 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ አላቂ

የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የጥገና ማሽኞች ለመ/ወ/ዩ ጎባ ሪፈራል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የጥገና ማሽኞች ለመወዩ ጎባ ሪፈራል Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0019-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች ምግብ ነክ፣ ባለ 10 ሊትር ባዶ ጀሪካን፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች፣ አንድ SHACMAN DUMP TRUCK ገልባጭ መኪና በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 03/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ የኤሌክትሪክ