Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ ጉዌ እስቴዶዬም ቀበሌ ውስጥ በይዞታ
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር LAMC/BD/01-11/2017 በገንዘብ ሚኒስቴር ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ወደ የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን የተላለፉ ልዩ ልዩ
የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ባለአደራ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሂሩት ግርማ እና በፍ/ባለዕዳ ስቶመር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/ 04930 በ19/2/2016 ዓ.ም እና በመ/ቁ/08059 በ11/6/2016 ዓ.ም
የጣሊያን ምርት የሆኑ Speron ፓንፓት እና 28 GTS ቮልካናይዘር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Invitation for Bid ድጋሚ የወጣ የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመድኃኒት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0174-2016-PUR Object of Procurement: ድጋሚ የወጣ የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመድኃኒት ግዥ Description: ድጋሚ
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመድኃኒት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት ለ2017 በጀት ዓመት ለሚመረቱ ምርጥ የሰብል ዘሮች አገልግሎት የሚውል የተበጠረ ዘር መቋጠሪያ ፖሊ-ባግ እና ያልተበጠረ ዘር መቋጠሪያ ፖሊ ባግ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/ግዥ/2017 ዓ.ም የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት ለ2017 በጀት ዓመት ለሚመረቱ ምርጥ የሰብል ዘሮች አገልግሎት የሚውል የተበጠረ
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ ለምግብነት የሚውል ንፁህ ስንዴ እና የእህል ብጣሪ ተረፈ ምርት/ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/ሽያጭ/2017 ዓ.ም የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ ለምግብነት የሚውል ንፁህ ስንዴ እና የእህል
በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር በባ/ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለፅዳት መገልገያ የሚውሉ ሳሙናዎች ግዥ ለመግዛት ስለሚፈለግ በዘርፉ የተሰማሩ አካላት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 02/2017 በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር በባ/ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለፅዳት መገልገያ የሚውሉ ሳሙናዎች ግዥ ለመግዛት ስለሚፈለግ በዘርፉ
የቦሌ ገርጂ የመ/ደ/ት/ቤት 2017 በጀት አመት ቋሚ ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ አቃዎች፣ ደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የእስፖርት እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የህክምና እቃዎች፣ የቤተ ሙከራ እቃዎች እና የህትመት እቃዎች አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር001/2017 የቦሌ ገርጂ የመ/ደ/ት/ቤት 2017 በጀት አመት 1ኛ ዙር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት
ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የ2016 በጀት ዓመት ሒሳብ ሰነድ በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ወይም ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
ሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-04/2016 ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የ2016 በጀት ዓመት ሒሳብ ሰነድ በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ወይም ኦዲት
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሶማሌ ክልል ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ ስፌት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– ኢ/ኤ/አ/ሶ/ክ/003/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሶማሌ ክልል ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ ስፌት በተጫራቾች መመሪያ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሶማሌ ክልል ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የስቴሽነሪ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– ኢ/ኤ/አ/ሶ/ክ/002/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሶማሌ ክልል ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የስቴሽነሪ እቃዎች ግዥ በተጫራቾች መመርያ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል አሸዋ፣ ጠጠር አና የግንባታ ድንጋይ (Sand, Gravel 02, Gravel 00, Massonery Stone) በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- መሲፋ/85/2016 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል አሸዋ፣ ጠጠር አና የግንባታ
ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ የበሬ ስጋ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot-23 የበሬ ስጋ ግዥ Procurement Reference No: WCU-NCB-G-0009-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: