Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ግልጽ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ሐምሌ. 24/2016 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን
የአዋሽ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጫማዎች ፣ አልባሳት ፣ ኮስሞቲክስ ፣ የመኪና መለዋወጫ ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ የሞባይል ቀፎ ፣ ቆሮዎችና አከሰሰሪዎች ፣ የጃምቦ ጠርሙስ ፣ ምግብ ነክ ፣ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Invitation for Bid Purchase Requisition of Construction Material (ድንጋይ (16ሜ.ኩ በቢያጆ) 9 ሲኖ (እያንዳንዱ ባለ 16 ሜ.ኩ.የሚይዝ AMU iuc program በድጋሚ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0467-2016-PUR
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ት ፍሬወይኒ ከተማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ካሳዬ ከቸቶ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 70486 በ11/2/2012ዓ.ም እና መ/ቁ 96698
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ባለ 50 የመማሪያ ደብተር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ባለ 50 ቅጠል የመማሪያ ደብተር Lot Information Procurement Reference Number: EIPA-NCB-G-0126-2016-PUR Object of Procurement: ባለ 50 ቅጠል
Bahirdar University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Transparent A4 Cover
Invitation for Bid Transparent A4 Cover Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0048-2016-PUR Object of Procurement: Transparent A4 Cover Description: Transparent
ለሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ስልጣን አጀንዳ እና የመፅሔት ህትመት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid Yearly Magazine /አጀንዳ እና የመፅሔት ህትመት ግዥ/ Lot Information Procurement Reference Number: ACSO-NCB-G-0072-2016-PUR Object of Procurement: Yearly
Authority For Civil Society Organizations Invites Eligible Bidders for the Procurement of Postcard Printing
Invitation for Bid Postcard Printing Lot Information Procurement Reference Number: ACSO-NCB-G-0071-2016-PUR Object of Procurement: Postcard Printing Description: Postcard Printing Award
የመሰረተ ኢትዮጵያ ቅድመ አ/አ/መ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስና ጫማ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ ዕድሳትና ጥገና፣ ሕትመት፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ ሌሎች አላቂ ዕቃዎችና አቅርቦቶች በመስኩ የተሰማሩ ሕጋዊ ነጋዴዎች ባለሙያዎችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡- 01/2017 የመሰረተ ኢትዮጵያ ቅድመ አአ/መ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ለትምህርት ሥራ የሚውሉ የሠራተኞች የደንብ ልብስና ጫማ፣
University of Gondar Invites Eligible Bidders for the Procurement of Electric Stabilizer
Invitation for Bid Procurement of Electric Stabilizer Lot Information Procurement Reference Number: UoG-NCB-G-0079-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of Electric Stabilizer
የእንስሳት ጤና ኢንስቲትዩት 20,000 ሊትር ፓስቸራይዝድ ወተት ለመግዛት ዝርዝርና የጨረታ ሰነድ አዘጋጅቶ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2017 የእንስሳት ጤና ኢንስቲትዩት 20,000 ሊትር ፓስቸራይዝድ ወተት ለመግዛት ዝርዝርና የጨረታ ሰነድ አዘጋጅቶ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ
የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት በ2017 በጀት አመት በኦሮሚያ ክልል በበረከ ወረዳ በሰንዳፋ ከተማ አቅራቢያ ሊገነባ የታቀደውን የኮንስትራክሽን ማኔጅመንትና ምህንድስና የልህቀት ማእከልን የመጀመሪያ ምእራፍ ግንባታ ግዥ በኤሌክትሮኒክ የመንግስት ግዥ ሥርዓት በመጠቀም በአለም አቀፍ ግልጽ የጨረታ የግዥ ዘዴ አውዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ገዥ መለያ ቁጥር CMI-ICB -W-0001-2017BID PROCUREMENT OF B+G+5 ADMINISTRATION BUILDING CMI-ICB-W-0003-2017 BID Procurement of G+5 Construction
በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
የ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያችን አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ማለትም የፅህፈት መሳሪያዎች