Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 3/2016 በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 41 ንዑስ አንቀፅ 9 መሰረት የሚፈለግባቸውን የታከስ ዕዳ በህግ በተቀመጠው
በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ግዢ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ BID No/FIDO/0029/2024 ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ከUSAID የአሜርካን ተራዶ ድርጅት በተገኘዉ የገንዘብ ድጋፍ ከISAHDO ጋር በመተባበር
ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ለ 2017 ዓ.ም የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ማሰፋት እና መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። የተበዳሪው
ሕብረት ባንክ አ.ማ. አውቶሞቢል-ሀዩንዳይ- ኮሪያ (Accent Blue) በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Re-BID INVITATION Bid No. WB/SCM/118/24 Wegagen Bank S.C. Invites Eligible & Qualified Bidders for the Procurement of Cleaning Machinery and Equipment. The bid document shall be obtained commencing August 05,
Wegagen Bank S.C. Invites Eligible & Qualified Bidders for the Procurement of Cleaning Machinery and Equipment
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ በፓርኩ ግቢ ውስጥ ለሚያስገነባው ደረጃውን የጠበቀ የካፊቴሪያና የሱቅ ግንባታ ደረጃቸው BC/GC-7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ሥራ ተቋራጮች/ ኮንትራክተሮች/ በመጋበዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ በፓርኩ ግቢ ውስጥ ለሚያስገነባው ደረጃውን የጠበቀ የካፊቴሪያና የሱቅ ግንባታ ደረጃቸው BC/GC-7
የሐረሪ ሕ/ክ/መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ለአመራሮች እና ለአባሎች ሙሉ ደንብ ልብስ እና ጫማ እንዲሁም የመኪና መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሐረሪ ሕ/ክ/መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን በሎት 01 – ለአመራሮች እና ለአባሎች ሙሉ ደንብ ልብስ እና ጫማ በሎት2- የመኪና
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅጽና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ መነጽር፤ ነዳጅ ሞተር ሳይክሎች እና መኪኖች፣ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል
Oromia Construction Corporation (OCC) Would Like to Notify Bid Modification
INVITATION FOR BIDExtension of TENDER Ref. No. NCB/OCC-073/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወንድሙ እያዩ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ መስፍን ደሊል እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ትዕግስት ደሊል መካከል ስላለው መኖሪያ ቤት ለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ መስፍን ደሊል እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ትዕግስት ደሊል መካከል ስላለው መኖሪያ ቤት ለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወንድሙ እያዩ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ
ቂርቆስ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2017 በጀት መገልገያ የሚሆኑ የተለያዩ ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 0019/2017 በመ/ቤታችን በቂርቆስ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2017 በጀት መገልገያ የሚሆኑ፡– ሎት 1 የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት 2