Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሕብረት ባንክ አማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡ ተራ

ሕብረት ባንክ አ.ማ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 09/09/2016 ዓ.ም ኩባንያችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ከዚህ በታች በዋናው መ/ቤት መጋዘን በሎት 2 የተዘረዘሩትን እና በሳሪስ 106 ቅርንጫፍ በሎት 1 በዝርዝር የተገለፁትን የሺናይደር ስሪት

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የሺናይደር ስሪት የኤሌክትሪክ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Invitation for Bid Submersible Pump For Oil Station Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0455-2016-PUR Object of Procurement: Submersible Pump For Oil Station Description: Submersible Pump For Oil Station Award Type:

Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Submersible Pump For Oil Station

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ት/ፅ/ቤት የወ/ሮ ቀለመወርቅ ጥሩነህ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ብግጨ 002 /2018 የሁለተኛ ዘር የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአራዳ ክፍለ ከተማወረዳ 04

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ (BISHOFTU) በማሕቀፍ ስምምነት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 18, 2026) የብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ

በላሊበላ ጥናት፣ ዲዛይንና ቁጥጥር ስራ/ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለ2018 በጀት ዓመት መለስተኛ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በላሊበላ ጥናት፣ ዲዛይንና ቁጥጥር ስራ/ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለ2018 በጀት ዓመት በክልሉ ዉስጥ ባሉ ሁሉም ዞኖች፤

በምዕራብ ጎንደር ዞን የአዳኝ አገር ጫቆ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን መሪ አማካኝነት የ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የትምህርት ቤት 1 ብሎክ 4 ክላስ ህንፃ ግንባታ እንዲሁም የግንባታ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አዉዳድሮ መግዛት ወይም ማስገንባት ይፈልጋል

የድርጅት ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Feb 16, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ አቶ ስሜነህ መኮነን እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ ጌትነት ዳኛው መካከል ስላለው የገንዘብ አፈፃፀም ክርክር

የሐዲስ አለማየሁ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግዥ ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የእህል ምርት ውጤቶች (አንደኛ ደረጃ ሰርገኛ ጤፍ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Positive Action for Development (PAD) Hereby Notifies All Interested Parties of an Extension Regarding the Procurement of Laptops, Desktop Computers, and Conferencing Systems

2merkato.com(Feb 18, 2026) A. INVITATION TO TENDER EXTENSIONLaptop Computer, Desktop, and Conferencing System ProcurementReference Number: PAD/007/26 Positive Action for Development

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም መለስተኛ ጥልቅ ጉድጓድ የውሃ ተቋም ግንባታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 18, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በመደበኛ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞ እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፤ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፤ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል