Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከታች ቀጥሎ የተዘረዘረውን ሥራ በአማካሪ ድርጅቶች ለማሰራት በድጋሚ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ ብግጨ/10B/2016 ተ.ቁ የጨረታ አይነት እና ደረጃ (Grade) ደረጃ (Grade) ሰነድ መሸጫ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዋና መ/ቤት (B+G+9) ህንፃ የማማከር አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ኮንዶሚንየም ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደተሻሻለ) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ዘመን ባንክ አ.ማ መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/03/11/2016 1 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር በድጋሚ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕግ/03/11/2016 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 2. ለኮርፖሬሽኑ የኤሌክትሮ መካኒካል ጥገና አገልግሎት የሚያገለግል የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የንብረት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- እባ/ንማ/02/2016 እናት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ ላይ የተገለጸውን በዕዳ ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የተረከበውን ጅምር ሆቴል ባለበት
እናት ባንክ አ.ማ. በዕዳ ማካካሻነት የተረከበውን ጅምር ሆቴል ጂ+3 ባለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Hibret Bank Would Like to Invite Interested Venders to Bid for the Supply of Air Conditioner and Generators
Invitation to Bid Bid Ref. MB/005/2024 Hibret Bank would like to invite interested venders to bid for the supply of
ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ የስቲል ስትራክቸር ግንባታ (Steel Shade Construction) ስራ ለማሰራት ከደረጃ 2 በላይ የሆኑትን የህንጻ ተቋራጮች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ የስቲል ስትራክቸር ግንባታ (Steel Shade Construction) ስራ ለማሰራት ከደረጃ 2 በላይ የሆኑትን የህንጻ ተቋራጮች በጨረታ
በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የጎሮ ወረዳ ፍ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሰራተኞች የደንብ ልብስ ፣ ልዩ ልዩ የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣ አላቂ ዕቃዎች ፣ ቋሚ ዕቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የጎሮ ወረዳ ፍ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሰራተኞች የደንብ ልብስ ፣ ልዩ ልዩ የጽህፈት
Amhara Bank S.C Invites All Interested Eligible Bidders by this Local Competitive Bid for the Supply of the TV and Radio Commercial Production
Amhara Bank S.C Local Competitive Bid (LCB) Bid Ref. No. ABa/LCB/130/2024 1. Amhara Bank S.C invites all interested eligible bidders
የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩኒየን የደንብ ልብሶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር YCFCU/24228/16 የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩኒየን ከዚህ በታች የተዘረዘረውን ዕቃ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ሎት 1
የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ መተማመን አ/ብ/አ/ድርጅት እና በአፈጻጸም ተከሳሾች ሮማን ደረሰ 2 ሰዎች መካከል ባለው የአፈጻጸም ክስ መነሻነት
አዲስ አበባ የገበያ ማዕከል መርካቶ አ.ማ. ራጉኤል ቤተክርስቲያን አጠገብ የሚገኘው የገበያ ማዕከሉን በሰለጠነና ልምድ ባላቸው የጥበቃ ባለሙያዎች የህንፃውን ደህንነት እና ውስጡ ያለውን ንብረት ለማስጠበቅ በዘርፉ የተሰማሩ ኤጀንሲዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
የህንፃ ጥበቃ አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አዲስ አበባ የገበያ ማዕከል መርካቶ አ.ማ. ራጉኤል ቤተክርስቲያን አጠገብ የሚገኘው የገበያ ማዕከሉን በሰለጠነና ልምድ
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ ለሚከናወኑ ዝግጅቶች ለሠራተኞች የሰርቪስ አገልግሎት በአስፈላጊ ወቅት ማቅረብ የሚችሉ የትራንስፖርት አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
የተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ ለሚከናወኑ ዝግጅቶች ለሠራተኞች የሰርቪስ አገልግሎት በአስፈላጊ
በአርሲ ዞን የዲክሲስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአርሲ ዞን የዲክሲስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ሎት 1፡- ኤሌክትሮኒክስ