Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0027/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪው ስም አበዳሪው
ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number AB-04/2024/25 1. Awash Bank invites sealed bids from interested bidders for the items listed hereunder. LOT-1 S.N Description
Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Different Materials
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪውስም የንብረት አስያዥስም
ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 029/2016 ዓ.ም ድርጅታችን Compressor Type Oil Injector rotary screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች:- የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ Compressor Type Oil Injector Rotary Screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሪሳይክሊንግ ማሽን ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት አቶ እስጢፋኖስ መብራቱ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ደሊሉ ረሺድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በቡኖ በዴሌ ዞን የዴጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዘመን የደንብ ልብሶች፣ የጽህፈት (ስቴሽነሪ) መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች (furniture)፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎችና የጎማ ካላማዳሪ፣ የተለያዩ ሞተር ሳይክልና፤ የተለያዩ የሞተር ሳይክል ጎማዎች፣ እንዲሁም ካላማዳሪ፣ የህንፃ መሳሪያዎች፣ የህትመት ሥራዎችን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 0001/2016 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በቡኖ በዴሌ ዞን የዴጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዘመን
አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭየጨረታ ማስታወቂያቁጥር-05/2016 አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ተጫራቾች
በኢትዮጵያ ኤሌክተሪክ አገልግልት የአዲስ አበባ ከተማ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የምስራቅ አዲስ አበባ የቢሮ ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ምስ.አ.አ.ዲስ/ግጨ/003/2016 በኢትዮጵያ ኤሌክተሪክ አገልግልት የአዲስ አበባ ከተማ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የምስራቅ አዲስ አበባ ዲስትሪክት ቁጥ– 9 አገ/መ
በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ግብርና ጽ/ቤት ለእንስሳት ዘርፍ አገልግሎት የሚውል የእንስሳት መድሀኒት በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 12/2016 በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ግብርና ጽ/ቤት ለእንስሳት ዘርፍ አገልግሎት የሚውል የእንስሳት
የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ለጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ህንጻ ለ3 ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የቢሮ ኪራይ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ለጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ህንጻ ለ3 ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ አበባ ተፈራ (የእነ ህፃን ሀይመን ሞግዚት አስተዳዳሪ) እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ አደል ሀሰን መካከል ስላለው
የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተደደር የምዕራብ ሪጅን ጽ ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በሥሩ ለሚገኙ ቅ/ጽ/ቤቶችና መስክ ጽ/ቤቶች የጽሕፈት መሳሪያ፣ የቢሮ ቋሚ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ አላቂ እቃዎች፣ የሥልጠና መስተንግዶ፣ የሕትመት ሥራ፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማና ካለማደሪያ ግዥ፣ ማሸነሪ ጥገና፣ የአጥር እና የቤት ጥገና፣ የደንብ ልብስ ልብስ ስፌት፣ የጭነት አገልግሎት እና የተሸከርካሪ እና ሞተር ሳይክል ጥገና የእጅ ዋጋ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተደደር የምዕራብ ሪጅን ጽ ቤት ለ 2017 በጀት ዓመት በሥሩ ለሚገኙ ቅ/ጽ/ቤቶችና መስክ
የይ/ዓለም ሆስፒታል ህክምና ኮሌጅ ውስጥ ተኝተው እና ተመላልሰው ለሚታከሙ ህሙማን አገልግሎት የሚውል ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን መድኃኒት፣ የህክምና መገልገያ መሣሪያዎች፣ የላቦራቶሪ ሪኤጀንት፣ የጽህፈት መገልገያ መሣሪያዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ ተኝተው ለሚታከሙ ህሙማን እና ለሰራተኞች እንዲሁም ህክምና ተማሪዎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል ጥራጥሬ፣ አትክልት፣ ጤፍ የቁርስ ዳቦ፣ የህንፃ ጥገና ቁሳቁስ፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ንብረትነታቸው የይ/ዓለም ህክምና ኮሌጅ የሆኑ መኪናዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 1/2017 የይ/ዓለም ሆስፒታል ህክምና ኮሌጅ ውስጥ ተኝተው እና ተመላልሰው ለሚታከሙ ህሙማን አገልግሎት የሚውል መድኃኒት፣ የህክምና መገልገያ