Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ ጉዌ እስቴዶዬም ቀበሌ ውስጥ በይዞታ
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር LAMC/BD/01-11/2017 በገንዘብ ሚኒስቴር ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ወደ የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን የተላለፉ ልዩ ልዩ
የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ባለአደራ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሂሩት ግርማ እና በፍ/ባለዕዳ ስቶመር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/ 04930 በ19/2/2016 ዓ.ም እና በመ/ቁ/08059 በ11/6/2016 ዓ.ም
የጣሊያን ምርት የሆኑ Speron ፓንፓት እና 28 GTS ቮልካናይዘር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Invitation for Bid ድጋሚ የወጣ የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመድኃኒት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0174-2016-PUR Object of Procurement: ድጋሚ የወጣ የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመድኃኒት ግዥ Description: ድጋሚ
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመድኃኒት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethio Telecom North West Region (NWR) Invites Interested and Eligible Local bidders in this Bid for the Procurement of Supply and The Danger Wire, Hazard Security Wire
Invitation to National Competitive Bid for procurement of Supply and the Danger wire, Hazard Security Wire. Ethio Telecom North West Region
Tegoga Cement Factory S.C. Would Like to Extension of Tender Submission Deadline
Subject: Extension of Tender Submission Deadline This is to inform you that the deadline for the tender referenced TCF/ICBD/001/2024 for
Unicef Extended the Closing Date on the Invitation to Bid for the Procurement of Ziplock Plastic Bag LITB-2024-9190913
Advertisement only LOCAL Companies Topic- UNICEF (Ethiopia) wishes to request eligible bidders to participate in the Invitation to Bid for the
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳር ቢሮ የሶስተኛዉ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መክፈቻ ቀናት ፕሮግራም
ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳር ቢሮ የሶስተኛዉ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በቀን 29/10/2016 ዓ.ም በአዲስ ልሳን
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እና ፋናይ በዛብህ በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አለምነሽ አሰፋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት
የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት/ል/ቢሮ ተለያዩ የኘሎተር ቀለም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት/ል/ቢሮ ተለያዩ የኘሎተር ቀለም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች
Waajjirri Maallaqaa Aanaa Miyoo Meeshaalee Uffata Seeraa, Meeshaalee Barreeffamaa Biiroo Keessaa, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Dhumaa, Dhaabbii, Gommaa Konkolaataa, Meeshaalee Eleektirooniksiifi Farniicharii Bara Bajataa 2017’f Tajaajila Seektaroota Sadarkaa Aanaa Jiraniif Barbaachisan Dorgomtoota Ulaaagaa Barbaachisoo Guutan Dorgomsiisee Bittaa Raawwachuu Barbaada.
Beeksisa caalbaasii Waajjirri Maallaqaa Aanaa Miyoo meeshaalee uffata seeraa, meeshaalee barreeffamaa biiroo keessaa, meeshaalee qulqullinaa, meeshaalee dhumaa, dhaabbii, gommaa konkolaataa,
በአ/አ/ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት የደንብ ልብስ ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች ፣ ልዩ ልዩ እቃዎች ፣ የፅዳት ዕቃዎች ፣ የመኪና ከራይ አገልግሎት ፣ መስተንግዶ ፣ቋሚ ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች ፣ የኤክትሮኒክስ ዕቃ ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃ ጥገና ፣ የህትመት ስራ ፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና ፣ የሰራተኞች የካፌ አገልግሎት እና የጉልበት ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ግዥ መለያ ቁጥር 01/17 በአ/አ/ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት የሚከተሉትን በሎት
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት አላቂ የጽህፈት ዕቃዎች ፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣ የተለያዩ ሰነዶች ህትመት ፣ ለጥገና አገልግሎት የሚውሉ የግንባታ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለቢሮ መገልገያና ለጥገና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ