Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) CN/NCB/01/17 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የአውትሶርስ አገልግሎት ለሚሰጣቸው ደንበኞች አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት ማሽነሪዎች (Dry Machine, Electric Hoist Machine, Spider lift Machine and Washing Machine) ማቅረብ የሚችሉ
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የአውትሶርስ አገልግሎት ለሚሰጣቸው ደንበኞች አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት ማሽነሪዎች ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-2/2016 የአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavy fuel Oil በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
የአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavy Fuel Oil በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለካፍቴረያ አገልገሎት ግዢ የወጣ የጨረታማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) ድርጅታችን ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በገጠርና በከተማ በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ዜጎች የቁጠባ እና የብድር አገልግሎት በማቅረብ ህብረተሰቡን እያገለገለ ያለ ተቋም ነው፡፡
ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰራተኞቹ የካፍቴሪያ አገልገሎት ለመስጠት በዋና መ/ቤት የካፌ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታውን ሙሉ መረጃ የያዘውን
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory Invites Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of Cement Rotary Kiln Support Rollers, Bearing, Inlet Cast Segments & Inlet Troughs
INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (ICB) INVITATION TO BIDDERS TENDER No. MCF/Re-06/2023 Chemical industry corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidders to
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አህመድ ሰይድ እና በፍ/ባለዕዳ ኮንስታብል ተከሌ ወሰኑ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
ትንሳኤ የአካል ጉዳተኞች ማህበር የማህበሩን 2016 ዓ.ም የሒሳብ ክንውን በውጭ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ማህበራችን ትንሳኤ የአካል ጉዳተኞች ማህበር የማህበሩን 2016 ዓ.ም የሒሳብ ክንውን በውጭ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ተወዳዳሪዎች ይህ
Grand Renaissance Dam Coordination Project Office Invites Eligible Bidders for the Procurement of Tyre
Invitation for Bid Procurement of Tyre 265/65R17 Lot Information Procurement Reference Number: GRDCPO-NCB-G-0137-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of Tyre 265/65R17
Hospitaalli Waliigalaa Tulluu Boolloo Bara Baajata 2017 Tti Uffannaa Seeraa, Meeshaalee Barreeffamaa, Meeshaalee Qulqullinaa Fi Dhumata Adda Addaa, Maxxansaalee, Meeshaalee Haromsa Konkolaataa, Meeshaalee Haaromsaaf Oolan, Meeshaalee Elektirooniksi, Meeshaalee Dhaabbii Biiroo, Qorichoota Fi Ree’ijantii Laaboraatorii Adda Addaa Caalbaasii Ifaatiin Dorgomsiisee Bituu Waan Barbaadaa
Beeksisa Caalbaasii Ifaa lakk. 01/2017 Hospitaalli Waliigalaa Tulluu Boolloo bara baajata 2017 tti uffannaa seeraa,meeshaalee barreeffamaa, meeshaalee qulqullinaa fi dhumata
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አለሙ በቀለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ደብረቱ በቀለ (3 ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ አለምነሽ ዘላለም እና በፍ/ባለዕዳ መቶ አለቃ ታደሰ ቂጤሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን የወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የጽህፈት መሣሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የፈርኒቸር ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን የወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት
Ethiopian Red Cross Society Would Like to Extend the Opening and Closing Date of a Bid
Extension to Bid Ref No- ERCS/SV/004/24 Ethiopian Red Cross Society would like to notify the extension of Bid Ref No-