Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪውስም የንብረት አስያዥስም
ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 029/2016 ዓ.ም ድርጅታችን Compressor Type Oil Injector rotary screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች:- የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ Compressor Type Oil Injector Rotary Screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡ ተራ
ሕብረት ባንክ አ.ማ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተዘጋጀ ምግብ አቅርቦት ማዕቀፍ ስምምነት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ASU/NCB/G/001/2017 BID የተዘጋጀ ምግብ አቅርቦት ማዕቀፍ ስምምነት ግዥ Procurement Reference No: ASU-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ እመቤት አስቻለው እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ እቴቱ ወንድሙ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ዮዲት አበራ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወንድወሰን ወርቅነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለ2017 በጀት ዓመት የሥራ ላይ አደጋ መከላከያ አልባሳት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር LP/OT/05/SIG/2016/17 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለ2017 በጀት ዓመት የሥራ ላይ አደጋ መከላከያ
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ወረዳ 06 ወይራ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግዢ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታው መለያ ቁጥር ወ/ት/ቤት/01/2017 በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ወረዳ 06 ወይራ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ
በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት ምስራቅ ኦሮሚያ ቋሚ ምድብ የፍታብሄር ጉዳይ ችሎት ጂ+4 ህንጻ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ ባለ መብት አቶ አንተነህ ፈለቀ እና በፍርድ ባለ እዳዎች 1. ናፊያድ ኃላ/የተ/የግ/ማ 2. አቶ ድንቁ ደያስ መካከል
የቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል ዛፎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል በሚያደርገው የግንባታ ማስፋፊያ በቦታው ላይ ያሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዛፎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ስለሚፈልግ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የነቀምቴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች እና የቢሮ አላቂ ዕቃዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎችን፣ የፈርኒቸር ዕቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የመኪና ጎማዎችን፣ የደንብ ልብስ ስፌትን፣ የስፖርት ትጥቅ እና ስንዴ ለፋብሪካ ዳቦ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የነቀምቴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የእቃው አይነት ሎቶች ሲፒኦ /CPO 1ኛ
Somali Regional State Pastoral Development Bureau Would Like to Invite Sealed Bids from Interested Eligible Bidders for the Procurement of Milk Equipment
INVITATION FOR BID, NATIONAL COMPETITIVE BID (IFB-NCB) Procuring Entity: Pastoralist Development Bureau (PDB) Procurement Method: National Competitive Bid Procurement Reference