Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jul 16, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድሰመክ/ብግጨቁ/11/2018 የሰራተኞች መዝናኛ ክበቦቹን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የሰራተኞች መዝናኛ ክበቦቹን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በማወዳደር በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 16, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ነብዩ አወቀ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወንደወሰን ውብሸት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/203227 በቀን 17/10/2017
የቦታው ስፋት 220 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 16, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01-2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ውጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ ኮስሞቲክስና የንጽህናመጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሰበታ መርሐ ዕዉራን 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ለተማሪዎች በ2019 ዓ.ም መደበኛ በጀት የተለያዩ የምግብ አይነቶችን፣ እስቴሽነሪ፣ የተማሪ ደንብ ልብስ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ማገዶ (ግንዲላ)፣ እና የደንብ ልብስ ስፌት ለማቅረብ ፍቃድ ያላቸው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰበታ መርሐ ዕዉራን 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ለተማሪዎች በ2019 ዓ.ም መደበኛ በጀት የተለያዩ የምግብ
Prime Minister Office: Procurement of Tyre/የመኪና እቃዎች ግዥ
Government (Aug 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b7c7bba8-a58d-4b3d-9e94-cbdf748b77f9/open Lot Information
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን ጨረታ ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ሰነድ ቁጥር PPS/NVP-10FBI/03/12/2018 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት
ያገለገሉ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችና 6.06kg (Smoky Quartz) ስሞኪ ኳርትዝ እና ሌሎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወጋገን ባንክ ኢማ እና በፍ/ባለዕዳ ጃነሲስ ማይኒንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ
Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Water Supply and Sanitation Works
Government (Aug 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9a474c78-fd83-4e06-9f7d-accd3d3d4e88/open Lot Information
Hawassa University፡ Procurement of Construction Materials
Government (Aug 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2531e7d1-89fe-448a-8be7-98ca7316d707/open Lot Information
Ministry of Culture & Sport፡ Procurement of Spare Parts
Government (Aug 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ba47a454-8189-404c-b2e6-1b3007915caa/open Lot Information
Mekelle University፡ Procurement of Sanitary Items
Government (Aug 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/462c0a20-dfd8-4b79-99c8-fb8f092804de/open Lot Information
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መሰተዳደር በአርሲ ዞን የአሰኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት አመት በወረዳው ስር ለሚገኙት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ አላቂ የጽፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብሶች እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁ-01/2018 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መሰተዳደር በአርሲ ዞን የአሰኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት