Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Jan 25, 2026) Fortune(Jan 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/041/2018 ዳሸን ባንክ አ.ማ በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ
ዳሸን ባንክ አ.ማ በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 25, 2026) ሁለተኛ ጊዜ የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለበረንታ ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠው ሁለት የኦክስጅን ማምረቻ ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል እቃ ዱቤ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት 2(ኦክስጅን ማሽን) እና 1(ጀነሬተር) በድርድር ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 25, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 25, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/016/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ
ቡና ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
St. Peter Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Food Raw Material
Invitation to Bid St Peter Hospital 2017 Procurement of Food Raw Material Input Procurement Reference No: SPSH-NCB-G-0012-2017-BIDProcurement Category: Goods Market
የደቡብ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የጨረታ ማስተካከያ
የጨረታ ማስተካከያ የደቡብ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ያገለገሉ የተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሸከርካሪዎችና ማሽነሪዎች፤ አዳዲስና ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ግንባታ ዕቃዎች፤ አዳዲስና ያገለገሉ
ግራንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. መኖሪያ ቤት እና መኪና መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የዋስ ስም ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ የሚሸጠው ንብረት ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የንብረቱ አይነት
የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፅ/ቤት በክፍለ ከተማው የሚገነቡ ግንባታዎችን በጨረታ መሳተፍ ለሚፈልጉ ተቋራጮች ማህበራት እና አማካሪ ማህበራትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፅ/ቤት በከፍለ ከተማው የሚገነቡ ግንባታዎችን በጨረታ መሳተፍ ለሚፈልጉ ተቋራጮች ማህበራት እና አማካሪ ማህበራትን
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ጽጌረዳ አምበሉ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ሰለማዊት ገ/ፃዲቅ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ አሸናፊ አበጀ ወሌ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ማህሌት ገብረመድህን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ
አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ማሽነሪ እና ተሽከርካሪ ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አኮኃ/የተ/የግ/ማ/ብግጨ/04/17 አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ማሽነሪ እና ተሽከርካሪ ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በምዕራብ ወለጋ ዞን የቡቤ ሆስፒታል ጽ/ቤት ለ 2017 ዓ.ም የበጀት ዘመን የተለያዩ የሰው መድሐኒቶች፣ የሕክምና መገልገያ መሳሪያዎች፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ የመንግስት ሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ ለህመምተኞች የምግብ አቅርቦት፣ የጽዳት መሣሪያዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ ፍራሾች፤ ብርድ ልብስ፤ አንሶላ እና ትራስ፣ ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ወለጋ ዞን የቡቤ ሆስፒታል ጽ/ቤት ለ 2017 ዓ.ም የበጀት ዘመን የተለያዩ የሰው መድሐኒቶች የሕክምና መገልገያ መሳሪያዎች የተለያዩ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ጎጃም ዞን በባሶ ሊበን ወረዳ የጁቤ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የግዥና ፋ/ን/አስ/ቡድን ለሕዝብ መሰብሰቢያ አዳራሽ የግንባታ ጥገና ሥራ ደረጃቸው GC 8፣ BC 8 እና በላይ ያላቸውን ሥራ ተቋራጮችን የሰው ኃይልና ሙሉ ጉልበት አስችሎ ማሠራት እና ለዚሁ አዳራሽ ጥገና ሥራ አገልግሉት የሚውሉ አሽዋ ፣ 02 ጠጠር፣ ሲሚንቶ፣ ሴራሚክ፣ ዘኮሎ፣ የኮርኔስ ፕላስቲክ እና ፌሮ /የግንባታ ብረት/ የኮንስትራክሽን ማቴሪያል አቅራቢ ድርጅቶችን በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ጎጃም ዞን በባሶ ሊበን ወረዳ የጁቤ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የግዥና ፋ/ን/አስ/ቡድን