Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government (May 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/39897e4d-9d5b-4b41-b622-54fd9b899c49/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0575-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ ለአሚቲኢ
አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚውል የኤሌትሪክ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (May 20, 2026) የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት ለአቶ ምእራፍ ተገኘ አለሙ በሊዝ ፋይናንሲንግ ስርዓት ለግብርና ሜካናይዜሽን ፕሮጀክት አገልግሎት ዘርፍ አከራይቶ የነበራቸውን የእርሻ መሳሪያዎች ተከራዩ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት የተለያዩ የእርሻ መሳሪያዎች በድርድር ለመሸጥ ወይም ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 20, 2026) ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡- ኢፕድ 021/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ለህጻናት ማቆያ የሚያገለግሉ የዴይ ኬር ዕቃዎች
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ለህጻናት ማቆያ የሚያገለግሉ የዴይ ኬር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 20, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የዓዲግራት ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ጽህፈት ቤት ለሴፈቲኔት ፕሮግራም የሙያ የግንባታ ሥራ ማስፈፀሚያ አገልግሎት የሚውል ቡሎኬትና ሎካል ማቴርያል በሴፊቲኔት ከፀደቀ በጀት
የዓዲግራት ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ጽህፈት ቤት ለሴፈቲኔት ፕሮግራም የሙያ የግንባታ ሥራ ማስፈፀሚያ አገልግሎት የሚውል ቡሎኬትና ሎካል ማቴርያል በሴፊቲኔት ከፀደቀ በጀት በሀገራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር የቦሌ ቡልቡላ ወረዳ 12 ጤና ጣቢያ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ እቃዎች (ኤሌከትሮኒክስ)፣ ልዩ ልዩ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ መድሃኒት፣ ሪኤጀንት እና የህከምና መገልገያ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Lessan(Jan 17, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር 002/2018 በቦሌ ከ ከተማ አስተዳደር የቦሌ ቡልቡላ ወረዳ
ጌት አስ ኢንተርናሽናል ኃ.የተ.የግ.ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 18, 2026) ጌት አስ ኢንተርናሽናል ኃ/የተ/የግ/ማህበር በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ከባድ እና ቀላል ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጌት አስ ኢንተርናሽናል
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ
Lion International Bank S.C. Invites Sealed Bids for the Procurement of Air Conditioners (Cat-01), Fire Resistant Safes (Cat-02), Photocopy Machines (Cat-03), and Printers (Cat-04).
Reporter(Jan 18, 2026) INVITATION TO LOCAL COMPETITIVE BIDDING BID REF. NO. LIB/NCB/G/009/2025-26 FY Lion International Bank S.C. (LIB) invites sealed
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ሲኖ ትራክ እና መጋዘን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 18, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት
አንድነት የትምህርትና ሥልጠና አክሲዮን ማህበር የጥበቃ ሰራተኞችና ፈታሾች ማቅረብ የሚችሉ ህጋዊ ድርጅቶችን በማወዳደር በኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል
Reporter(Jan 18, 2026) የጥበቃ ሰራተኞችና ፈታሾች ማቅረብ የሚችሉ ህጋዊ ድርጅቶችን በማወዳደር በኮንትራት ለማሰራት የወጣ ማስታወቂያ አንድነት የትምህርትና ሥልጠና አክሲዮን ማህበር፤
Sidama Bank Invites Bids for the Procurement of a Scanner, Galvanized Dixon Shelves, Three-seater Guest Chairs, and Security Guard Uniforms
Reporter(Jan 18, 2026) BID INVITATION NOTICE No Description of the Item lot Bid Ref.No Bid Security
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በልደታ ክ/ከተማ የወረዳ 1 ፋ/ፅ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Lessan(Jan 17, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 አስተዳደር ፅ/ቤት ስር ላሉት ፅ/ቤቶች በ2018
ዘመን ባንክ አ.ማ በመያዣነት የያዛቸውን ኮንዶሚኒየም ስቱዲዮ (መኖሪያ ቤት) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር