Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 26, 2026) በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ። ተቁ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. መኪና በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የዕቃው አይነት መለኪያ የጨረታ ማስከበሪያ 1 ያገለገሉ የኮምፒውተር

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 25, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አሚጎስ ብድርና ቁጠባ ህ/ሥራ/ማ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ መብራቱ በላይ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር

ድጋሚ የወጣ ያገለገለ የ3L ሚኒባስ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የአሶሳ፣ ሐዋሳ እና ጂንካ ኤርፖርቶች (የአውሮፕላን ማረፊያዎች) የደህንነት አጥር ግንባታ ሥራ የሚያከናውኑ ደረጃ ሶስት (3) እና ከዚያ በላይ የሆኑ ጠቅላላ ወይም ህንፃ ስራ ተቋራጮችን እንዲሁም የሀገር ውስጥ ጨረታ ለመሳትፍ ፈቃድ ያላቸው የሀገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን እና አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 17, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር LHR/A/NCD/003/2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ይዞታ ምዝገባና

Livestock Development Institute፡ Procurement of Maintenance and Repair Service

Government (Apr 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ff09c480-1a50-4b88-83f6-687bb4d1b11b/open Lot Information

Ethiopian Environmental Protection Authority: Procurement of Spare Parts

Government (Apr 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4b14fccf-e320-4cbe-88a6-c3df740a8349/open Lot Information

የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ከመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር የተላለፉለትን በሕግ በመፍረስ ላይ ያለ የጥቁር አባይ ኮንስትራክሽን አ.ማ. ግቢ የሚገኙ ልዩ ልዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት አመት የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (የ6ኛ እና የ8ኛ) ክፍል ክልል አቀፍ ፈተናና ከፈተናዎች ጋር የተያያዘዙ የመልስ መስጫ ወረቀቶችና የሰርትፊኬት ህትመቶችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል

ጉምቢ እህል ድርጅት በአሁኑ ወቅት በእጁ የሚገኘውን የ2017/18 ምርት ዘመን በ2018 የተገዛዉን ምርት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 17, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የእህል ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 2/2018 ጉምቢ እህል ድርጅት (Dhabbata Gumbii

በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የቡ/ከ/አስ/ገንዘብ ፅ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ ከተማና መሠረተ ልማት ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሚያሠራው የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት ግንባታ ለማስገንባት ይፈልጋል

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ አሰተዳደር ጽህፈት ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት ዘመን ትልቅ የወረዳ ሕዝብ መሰብሰቢያ አዳራሽ ለማስገንባት እና የእንስሳት ህክምና መድሀኒት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከህጋዊ ተጫራቾች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Bahir Dar University፡ Procurement of Printing and Publishing Services

Government (Apr 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/211183b0-4be6-42c1-af37-71df0bccd226/open Lot Information