Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ.ቤ.አስ.ጽ/01.2/2018 በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የአባይ ቤዚን አስተዳደር ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። የጨረታው ሰነድ የሎት (lot)

በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የአባይ ቤዚን አስተዳደር ጽህፈት ቤት የላቦራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል እንዲሁም የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 16, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 11/2018 በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት የግዥ ቡድን በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ለዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት ለ 2018 በጀት

በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ፅህፈት ቤት የግዥ ቡድን በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ለዋና ስራ አስፈፃሚ ፅህፈት ቤት ለ 2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የህዝብ ትራንስፖርት እና የጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ የሬዲዬ ስቱዲዮ ኢንቴሪየር ዲዛይን አገልግሎት ግዥ፣ የኤሌክትሪከ መኪና ጋራዥ አገልግሎት ግዥ፣ ቢል ቦርድ ግዥ፣ የነዳጅ መኪና ገራዥ አገልግሎት ግዥ፣ የሙዚቃ ባንድ አገልግሎት ግዥ፣ የመኪና ጎማና ጌጣጌጥ ግዥ፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ግዥ እና የባህላዊና ዘመናዊ አልባሳት ግዥና ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 006-2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ ሚኒባስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። ተ.ቁ የሚገዛው የአገልግሎት

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ የትራንስፖርት አገልግሎት ሚኒባስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ ሞገስ አምደብርሀን በዛብህ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ጥሩወርቅ አምደብርሃን በዛብህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

ቢሾፍቱ የሚገኘው የአየር ኃይል መኰንኖች ክበብ ግብአቶች ማቅረብ የሚችሉ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር/ /2016 ቢሾፍቱ የሚገኘው የአየር ኃይል መኰንኖች ክበብ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግብአቶች ማቅረብ የሚችሉ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ

ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤትና የንግድ ቤት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

የመጀመሪያ ዙር የሀራጅ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሞ ባንክ (ኢማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን መሰረት ለብድር መያዣ የያዛቸውን

Council of Constitutional Inquiry Invites Eligible Bidders for the Procurement of Purchase of Promotional (Persuasive) Video Documentary

Invitation for Bid Purchase of Promotional (Persuasive) Video Documentary (ለማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሚሆን የቪዲዮ ፕሮዳክሽን) ስራ Lot Information Procurement Reference Number: CCI-NCB-NC-0063-2016-PUR

Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Different Materials

INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number AB-04/2024/25 1. Awash Bank invites sealed bids from interested bidders

The Automotive Manufacturing Co of Ethiopia Share Company (AMCE) Invites Interested and Qualified Bidders to Provide Security Service

THE AUTOMOTIVE MANUFACTURING COMPANY OF ETHIOPIA S.C. (A.M.C.E.) INVITATION TO BID FOR SECURITY SERVICE The Automotive Manufacturing Co of Ethiopia

ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን ለብድር መያዣ የያዛቸውን

የጉለሌ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ የህግ እስረኞች የቁርስ ፣ ምሳ እና እራት ምግብ አቅርቦት ፣ የመኪና ጎማ ለመጠገንና ፣ ለመቀየር ፣ ንፋስ ለመስጠት በተጨማሪም አዲስ ጎማ ዊል ባላስና አላይመንት ለመስራት እና  የመፀዳጃ ቤት ፍሳሽ ማስወገጃ መኪና ኪራይ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጉለሌ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች በዘርፉ ከተሰማሩና ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት

Ethiopian Maritime Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Printing, Stationary, Ceremonial Items & Other Material

Invitation for Bid Printing, Stationary, Ceremonial Items & Other Material Lot Information Procurement Reference Number: EMAA-NCB-G-0054-2016-PUR Object of Procurement: Printing,