Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 11, 2026) የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ የአፈጻጸም ከሳሽ ራቢያ ጃፈር እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ሐጂ መንሱር መሐመድ እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ነኢማ ሙክታር መካከል ያለውን አፈጻጸም ጉዳይ በአዲስ አበባ ከተማ

በነቀምቴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የፍትሓብሔር ጉዳይ ችሎት የመኖሪያ እና የንግድ ቤት ሽያጭ የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመበት ቃልኪዳን አማረ እና በፍ/ባለዕዳ ሰለሞን መኮንን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.335082 በቀን 21/06/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 1/ የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በቀን 26/05/2018 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዲወጣልን በጠየቅነው መሰረት ማስተካከያ ስለ ተደረገ ተጫራቾች ሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት

የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የኮሪዶር መንገድ ልማት ስራ እና የሀጫሉ ፓርክ ልማት ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሚዛን ቴፒ ዩንቨርስቲ ማስተማሪያ ሆስፒታልና የጤና ሳይንስና ህከምና ኮሌጅ የሰው መድሃኒት፣ የህክምና ዕቃዎች፣ የኦክስጂን ሙሌት፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ህትመት፣ የኤሌክትሪከ የውሃ ዕቃዎች የህንፃ መሳርያ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች፣ ጽህፈት መሳርያዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማና ባትሪ እና የሠራተኞች ማመላለሻ ሰርቪስ አገት ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

The French Embassy in Addis Ababa Has Allocated Funds Through the French Ambassador in Ethiopia for Partial Reconstruction of Boundary Walls

REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONTRACTORS FIRMS SELECTION) French Embassy in Addis Ababa, Ethiopia ASSIGNMENT TITLE – Partial Reconstruction of

The United Nations World Food Programme (WFP) In Etiopia is Seeking Qualified Inland/Local Freight Transport Operators to Present Their Expressions of Interest (EOI) for the Provision of Inland Local Freight Transport Services

በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 10  ስር የሚገኘው የሚሊንየም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም ለትምህርት ቤቱ የሚያስፈልገውን አላቂ እና ቋሚ የትምህርት እቃዎች ቋሚ እቃ እና ኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም የጽዳት እቃዎች እና የደንብ ልብሶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ደፈልጋል

የግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር01/2017 በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 10  ስር የሚገኘው የሚሊንየም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሞተር ሳይክል፣ ጀነሬተር፣ ከውጭ ሃገር የሚገቡ ፈርኒቸር፣ በአካባቢ ማቴሪያል ሆኖ በዘመናዊ ማሽን የሚሰሩ ለውጭ ገበያ የሚቀርቡ ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

The United Nations World Food Programme (UNWFP) in Ethiopia is Seeking Formal Expressions of Interest (EOI) from Well-established, Fully Qualified Service Providers for the Provision of Local Auctioneer Service for the Disposal of Assets in Addis Ababa

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ባለሁለት እግር ሞተር ሳይክል፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር ህጋዊ ተጫራቾችን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር 01/2017 የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ባለሁለት እግር ሞተር ሳይክል፣ኤሌክትሮኒክስ

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ሱሉልታ ከተማ መዳረሻ በሚገኘው የነዳጅ ማከማቻ ዴፖ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የተለያዩ የሲቪል የግንባታ ሥራዎች ለኮንስትራክሽን ሥራዎች የሚውል በመንግሥት ግዥ ኤጀንሲ በተዘጋጀው መደበኛ የጨረታ ሰነድ መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 06/2017 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ሱሉልታ ከተማ መዳረሻ በሚገኘው የነዳጅ ማከማቻ ዴፖ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የተለያዩ የሲቪል

Ministry of Health Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of a Water Tanker for Health Facilities 10,000 Liters

Specific Procurement Notice Request for BidsGoods(One-Envelope Bidding Process) Country: Ethiopia Name of Project: COVID-19 Emergency Response Contract Title: Procurement of