Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 11, 2026) የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ የአፈጻጸም ከሳሽ ራቢያ ጃፈር እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ሐጂ መንሱር መሐመድ እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ነኢማ ሙክታር መካከል ያለውን አፈጻጸም ጉዳይ በአዲስ አበባ ከተማ

በነቀምቴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የፍትሓብሔር ጉዳይ ችሎት የመኖሪያ እና የንግድ ቤት ሽያጭ የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመበት ቃልኪዳን አማረ እና በፍ/ባለዕዳ ሰለሞን መኮንን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.335082 በቀን 21/06/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 1/ የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በቀን 26/05/2018 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዲወጣልን በጠየቅነው መሰረት ማስተካከያ ስለ ተደረገ ተጫራቾች ሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት

የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የኮሪዶር መንገድ ልማት ስራ እና የሀጫሉ ፓርክ ልማት ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለአንድ ዓመት ፀንቶ የሚቆይ የስራ ውል ስምምነት በማድረግ የተሸከርካሪዎች ጋራጅ አገልግሎቱን ለመከራየት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር DDCB0-01/2016 ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዝርዝር መግሎዎች መሠረት በማድረግ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ለ2017 በጀት ዓመት በስሩ በቋሚ

በኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የትራንፖርት ዘርፍ የአደጋ መከላከያ ጫማ /safety Shoe/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአደጋ መከላከያ ጫማ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡ ትራንስፖርት ዘርፍ 001/2016 በኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የትራንፖርት ዘርፍ የአደጋ መከላከያ ጫማ /safety

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ ሸዋ ዞን ወልመራ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚና አላቂ የቢሮ እቃዎች የጽዳትና የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የኮምፒተር ቀለሞች፣ የደንብ ልብስ፣ የቢሮ ወንበሮች በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ ሸዋ ዞን ወልመራ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚና አላቂ የቢሮ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ የሺ ንጋቱ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ግርማ ንጋቱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ

Bulchiinsa Naannoo Oromiyaa Godina Harargee Lixaatti Waajjiri Maallaqaa A/Xuulloo Bara Baajataa 2017 Taajaajila Sektaroota Isaa Jala Jiraanif Kan Oluu Meeshaalee Barreefamaa, Elektironiksii, Farnicherii Fi Tajaajila Addaa Addaa Biroof Olaan Caalbaasii Ifaatiin Wal-dorgomsisee Hanga Waajjiiraati Fichisiisuudhaan Bitu Barbaada

በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእህልና ቡና ንግድ ዘርፍ መጠኑ 3.450.18 ኩ/ል ምስር እና ሽምብራ በአዳማ፣ ወሊሶ እና ጊንጮ መጋዘን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ጥራጥሬ ለመሸጥ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእህልና ቡና ንግድ ዘርፍ መጠኑ 3.450.18 ኩ/ል ምስር እና ሽምብራ በአዳማ፣

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ሎት 003 ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0185-2016-PUR Object of

የምሥ/ሸዋ ዞን ቦስት ወረዳ ወለንጪቲ ሆስፒታል በ2017 የበጀት አመት የጽዳት ሰራተኛ፣ ምግብ አቅርቦት እና የጥበቃ ሰራተኛ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር እና የምግብ አቅርቦት ለማወዳደር ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የምሥ/ሸዋ ዞን ቦስት ወረዳ ወለንጪቲ ሆስፒታል በ 2017 የበጀት አመት የጽዳት ሰራተኛ፣ ምግብ አቅርቦት እና የጥበቃ ሰራተኛ በግልጽ

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዋ/ስ/አስፈጻሚ የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዋ/ስ/አስፈጻሚ የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች እና እቃዎችን ማለትም፡–