Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ሲዳማ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል.

ሲዳማ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት እና ንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለኤል ኤላ ጋርመንትና ጨርቃ ጨርቅ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠው የልብስ ስፌት ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ከፍያውን በካፒታል እቃ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት ጨርቃ ጨርቅ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠው የልብስ ስፌት ማሽነሪዎች በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/TBP/NCB/06/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የአቅርቦት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል 16 ቶን Knuckle Type እና 25 ቶን Telescopic Type Lifting Capacity ትራክ ማውንትድ ክሬን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ዘውድነሽ ወንድአፍራሽ እና የማነብርሃን ወንድአፍራሽ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 315199 በቀን 13/5/2016 ዓ.ም በዋለው

በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አምቦ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ወሊሶ ካምፓስ ለመደበኛ ተማሪዎች አገልግሎት የሚዉል የምግብ እና ጥሬ እቃዎች የማገዶ እንጨት የማዕቀፍ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ወሊሶ ካምፓስ ለመደበኛ ተማሪዎች አገልግሎት የሚዉል የምግብ እና ጥሬ እቃዎች የማገዶ እንጨት የማዕቀፍ

በኦሮሚያ ከልላዊ መንግሥት በምዕራብ ወለጋ ዞን የገንጂ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኝ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያዎችና አላቂ ዕቃዎች፣ የሰራተኞች ደምብ ልብስ ጨርቆች፣ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች እና የመኪና ጎማዎች ግልጽ ጨረታ በንግድ ዘርፉ ከተሰማሩት ነጋዴዎች/ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአብከመ በሰ/ሸዋ/ዞን የአንፆ/ገ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ግ/ን/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የመኪና ጎማ፣ የመኪና እስፔርና ጌጣጌጥ እቃዎች በየዘርፋ ንግድ ፍቃዳቸውን በሚጋብዛቸው መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአብከመ በሰ/ሸዋ/ዞን የአንፆ/ገ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ግ/ን/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፣ ሎት-1 የመኪና ጎማ ሎት-2 የመኪና እስፔርና

Hawassa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Ultrasound & Echo Cardiographs Machine

Invitation to Bid Ultrasound & Echo Cardiograph Machine Procurement Procurement Reference No: HUU-NCB-G-0007-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement

Ministry of Revenue Invites Eligible Bidders for the Procurement of Kaspersky License Renewal for 3yrs

Invitation to Bid Purchase of Kaspersky License Renewal for 3yrs Procurement Reference No: MoR-NCB-NC-0001-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type:

Livestock Development Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sanitary

Invitation to Bid PROCUREMENT OF SANITARY LOT 004 /የፅዳት እቃዎች ግዥ/ Procurement Reference No: LDI-NCB-G-0018-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement

Livestock Development Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Uniform and Cloth

Invitation to Bid PROCUREMENT OF UNIFORM & CLOTH LOT 001/የደንብ ልብስ ግዥ/ Procurement Reference No: LDI-NCB-G-0017-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type:

በንስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 9 ጤና ጣቢያ ቋሚ ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፤ ህትመቶች፣ መድኃኒት፣ ሪኤጀንትና የህምና ዕቃዎች፣ የግንባታ ግብዓቶች፣ የኮምፒውተር የፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ጥገና እና ሌሎችም በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በንስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 9 ጤና ጣቢያ ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ ዕቃዎች በግዥ መለያ ቁጥር 01/2017 ማለትም በሎት 1

የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት አቶ ደረጃ ደነቀው እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ፍቅሩ ታዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ