Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ የሬዲዬ ስቱዲዮ ኢንቴሪየር ዲዛይን አገልግሎት ግዥ፣ የኤሌክትሪከ መኪና ጋራዥ አገልግሎት ግዥ፣ ቢል ቦርድ ግዥ፣ የነዳጅ መኪና ገራዥ አገልግሎት ግዥ፣ የሙዚቃ ባንድ አገልግሎት ግዥ፣ የመኪና ጎማና ጌጣጌጥ ግዥ፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ግዥ እና የባህላዊና ዘመናዊ አልባሳት ግዥና ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 006-2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ ሚኒባስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። ተ.ቁ የሚገዛው የአገልግሎት

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ የትራንስፖርት አገልግሎት ሚኒባስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Government(Feb 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b42a5a6b-140a-404e-babd-e5208858778b/open Lot Information Procurement Reference Number: AKU-NCB-G-0041-2018-PUR Object of Procurement: Lot-40 ድጋሚ የወጣ የምግብ

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የምግብ ዘይት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 17, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ  ማስታወቂያ አፍሪካ ህብረት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ 2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን   ሎቶች እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 1 ሎት 1

አፍሪካ ህብረት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የካቲት 23 አጠቃላይ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ለፕላንት፣ ለማሽነሪ እና ለመሳሪያ እድሳት ጥገና፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች መለዋወጫዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች እና የአዳራሽ ወንበሮች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የካቲት 23 አጠቃላይ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ግብዓቶችንና ከታች የተዘረዘሩትን ቁሳቁሶች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ባለ 50 የመማሪያ ደብተር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ባለ 50 ቅጠል የመማሪያ ደብተር Lot Information Procurement Reference Number: EIPA-NCB-G-0126-2016-PUR Object of Procurement: ባለ 50 ቅጠል

Bahirdar University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Transparent A4 Cover

Invitation for Bid Transparent A4 Cover Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0048-2016-PUR Object of Procurement: Transparent A4 Cover Description: Transparent

ለሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ስልጣን አጀንዳ እና የመፅሔት ህትመት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid Yearly Magazine /አጀንዳ እና የመፅሔት ህትመት ግዥ/ Lot Information Procurement Reference Number: ACSO-NCB-G-0072-2016-PUR Object of Procurement: Yearly

Authority For Civil Society Organizations Invites Eligible Bidders for the Procurement of Postcard Printing

Invitation for Bid Postcard Printing Lot Information Procurement Reference Number: ACSO-NCB-G-0071-2016-PUR Object of Procurement: Postcard Printing Description: Postcard Printing Award

የመሰረተ ኢትዮጵያ ቅድመ አ/አ/መ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስና ጫማ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ ዕድሳትና ጥገና፣ ሕትመት፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ ሌሎች አላቂ ዕቃዎችና አቅርቦቶች በመስኩ የተሰማሩ ሕጋዊ ነጋዴዎች ባለሙያዎችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡- 01/2017 የመሰረተ ኢትዮጵያ ቅድመ አአ/መ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ለትምህርት ሥራ የሚውሉ የሠራተኞች የደንብ ልብስና ጫማ፣ 

University of Gondar Invites Eligible Bidders for the Procurement of Electric Stabilizer

Invitation for Bid Procurement of Electric Stabilizer Lot Information Procurement Reference Number: UoG-NCB-G-0079-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of Electric Stabilizer

የእንስሳት ጤና ኢንስቲትዩት 20,000 ሊትር ፓስቸራይዝድ ወተት ለመግዛት ዝርዝርና የጨረታ ሰነድ አዘጋጅቶ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 002/2017 የእንስሳት ጤና ኢንስቲትዩት 20,000 ሊትር ፓስቸራይዝድ ወተት ለመግዛት ዝርዝርና የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ አዘጋጅቶ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት በ2017 በጀት አመት በኦሮሚያ ክልል በበረከ ወረዳ በሰንዳፋ ከተማ አቅራቢያ ሊገነባ የታቀደውን የኮንስትራክሽን ማኔጅመንትና ምህንድስና የልህቀት ማእከልን የመጀመሪያ ምእራፍ ግንባታ ግዥ በኤሌክትሮኒክ የመንግስት ግዥ ሥርዓት በመጠቀም በአለም አቀፍ ግልጽ የጨረታ የግዥ ዘዴ አውዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል