Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Dec 27, 2025) Invitation to Re-Bid National Competitive Bid (NCB) The Federal Democratic Republic of Ethiopia Industrial Parks Development Corporation (IPDC) Client: FDRE, Industrial Parks Development Corporation (IPDC)
The FDRE-Industrial Parks Development Corporation Has Budgets for the Procurement of Supply and Installation of Stainless Steel Bakery Machine
Addis Zemen(Dec 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግንባታ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይረክቶሬት ሽንት ቤት እና አጥር ግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 26, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ድጋሜ የሐራጅ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት አቶ ወንደሰን ወርቅነህ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ትዕግስት አፈወርቅ መካከል ስላለው የፍርድ
ባለ ሁለት መኝታ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 26, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በድጋሚ የወጣ የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ግሪን ኤርያ (አረንጓዴ ስፍራ) ሙሉ የማስዋብ ስራውን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አመወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡– መከ/ስፔ/ሪፈ/ሆ/ል/ብ/ግ/ጨ/02/2016 የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ግሪን ኤርያ (አረንጓዴ
የአዳማ ሆሰፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት መድኃኒቶች እና የህከምና እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆሰፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት መድኃኒቶች እና የህከምና እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ፤ ተሽከርካሪዎችን እና ሞተርሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 16/2016 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፤ ተሽከርካሪዎችን እና ሞተርሳይክሎችን በግልጽ
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች
የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ትምህርት መምሪያ በህብረተሰብ ተሳትፎ በተሰበሰበ ገንዘብ የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ በጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ትምህርት መምሪያ በህብረተሰብ ተሳትፎ በተሰበሰበ ገንዘብ የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ በጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል፡፡
በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ የስፖርት ትጥቅ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SM 006/2016 በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን በግልፅ ጨረታ ቁጥር SM006/2016
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት
Bahir Dar University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Eucalyptus Wood
Invitation for Bid Eucalyptus Wood Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0008-2016-PUR Object of Procurement: Eucalyptus Wood Description: Eucalyptus Wood Award
የቤንች ማጂ ዞን ልማት ማህበር ከጃንዋሪ 1/2023 እስከ ዲሴምበር 31/2023 ያለውን የማህበሩን ሂሳብ በውጪ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ማህበራችን የቤንች ማጂ ዞን ልማት ማህበር በዞኑ በተለያዩ ወረዳዎች ማህበራዊም ሆነ ኢኮኖሚያዊ የልማት ሥራዎችን በስፋት ሲሰራ የቆየ