Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 11, 2026) የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ የአፈጻጸም ከሳሽ ራቢያ ጃፈር እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ሐጂ መንሱር መሐመድ እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ነኢማ ሙክታር መካከል ያለውን አፈጻጸም ጉዳይ በአዲስ አበባ ከተማ

በነቀምቴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የፍትሓብሔር ጉዳይ ችሎት የመኖሪያ እና የንግድ ቤት ሽያጭ የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመበት ቃልኪዳን አማረ እና በፍ/ባለዕዳ ሰለሞን መኮንን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.335082 በቀን 21/06/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 1/ የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በቀን 26/05/2018 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዲወጣልን በጠየቅነው መሰረት ማስተካከያ ስለ ተደረገ ተጫራቾች ሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት

የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የኮሪዶር መንገድ ልማት ስራ እና የሀጫሉ ፓርክ ልማት ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 23/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የቦታ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) የቦታ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር-SSNT-T599 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በሰባት (7) የክልል አየር ማረፊያዎች የሚገኙ

የከፍተኛ 23 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 02/2018 ዓም የከፍተኛ 23 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት

የቤቱ ስፋት 200 ካ/ሜ የሆነ G+2 ጅምር መኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 10, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ ባለሙበት አቶ አብዱሽኩር ያሲን እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ የፌዴራል አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በ2018 የበጀት አመት በዋን ዋሽ በጀት ለወረዳው ጤና ጽህፈት ቤት አገልግሎት የሚውል ለበያ ቀበሌ ጤና ኬላ የመጸዳጃ ቤት ግንባታ ለማስገንባት፣ ለሰለዋ ጤና ኬላ መጸዳጃ ቤት ግንባታ ለማስገንባት፣ ለድልይብዛ ጤና ጣቢያ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ ግንባታ ለማስገንባት፣ ለድል ይብዛ ጤና ጣቢያ የእንግዴ ልጅ መቅበሪያ ግንባታ ለማስገንባት እና ለወረዳው ት/ት/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የአባሪ 1ኛ ደ/ት/ቤት አንድ ብሎክ የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ ግንባታ ለማስገንባት በዘርፉ ንግድ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የቦታ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) የቦታ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር:- SSNT-T600 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በዘጠኝ (9) የክልል አየር ማረፊያዎች

በቤንች ሸኮ ዞን በጊዲ ቤንች ወረዳ ፍርድ ቤት ባለቤትነት በ2018 የበጀት ዘመን ሊያሰራ ላሰበው የቢሮ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በቤንች ሸኮ ዞን በጊዲ ቤንች ወረዳ ፍ/ቤት ባለቤትነት በ2018 የበጀት ዘመን ሊያሰራ ላሰበው የቢሮ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የወረቀት ፎጣ ጥቅል (ማክሲ ሮል) አቅራቢ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሶሥት (3) አመት በሚቆይ የኮንትራት ስምምነት ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር: SSNT-1598 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የወረቀት ፎጣ ጥቅል (ማክሲ ሮል) አቅራቢ ድርጅቶችን

ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ የተማሪዎች ምግብ ግብዓት ሻይ ቅጠል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Feb 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5f9f8223-51f7-4c97-938c-7f2a0f882699/open Lot Information Procurement