Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 11, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት መሰረት አንተነህ እና በፍ/ባለዕዳ ትዕግስት አንተነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/100941 በ2/10/2017ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/103723ዓ.ም

የቦታ ስፋት 336 ካ/ሜ የሆነ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 10, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2019 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 10, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ  ቁጥር 45/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሸከሪካሪ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች መኪናን ጨምሮ በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 10, 2026)  የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ፤ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለአቶ ግርማ እርቀየሱስ የሰጠው የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል እቃ ዱቤ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት የተለያዩ እቃዎችን በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአብክመ ውሀና ኢነርጂ ቢሮ የባዮጋዝ ፕሮግራም ማስተባበሪያ ዩኒት ዶም ፓይፕ እና ባዮ ጋዝ ምድጃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Bekur (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአብክመ ውሀና ኢነርጂ ቢሮ የባዮጋዝ ፕሮግራም ማስተባበሪያ ዩኒት ዶም ፓይፕ እና ባዮ ጋዝ

Dilla University: Procurement of Construction Materials

Government (Aug 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3cb30843-81e7-4bd2-b8ea-f90cecf83f99/open Lot Information

Dilla University: Procurement of Uniforms

Government (Aug 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c6eac8ab-d61b-42f0-8542-e3bfb8c15542/open Lot Information

Dilla University: Procurement of Furniture

Government (Aug 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b3e6e004-ce12-4ac0-bc58-740a9f5cd1d0/open Lot Information

Ethiopian Construction Authority: Procurement of ICT Equipment

Government (Aug 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/afdcbb42-9cc1-4b1d-a66f-fc6b57059de4/open Lot Information

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አመታዊ የተሽከርካሪ እና የሶስተኛ ወገን ሙሉ ሽፋን የመድን ዋስትና (ኢንሹራንስ) አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Bekur (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አመታዊ የተሽከርካሪ እና የሶስተኛ ወገን ሙሉ ሽፋን

የአዊ/ብሔ/ዞን /ከ/ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (Aug 17, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ 1. በአፈ/ከሣሽ የብዙአየሁ ንጉሴ /6ሰዎች/ እና በአፈ/ተከሣሽ ዘመን ጌትነት  መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ

በአየሁ ጓጉሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተሮች መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የተሽከርካሪ ጎማ ከነ ካላማዳሪው እና ለቪዲኦ እና ለፎቶ ማንሻ አገልግሎት የሚውል ካሜራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የባህር ዳር ከተማ የመ/ው/ፍ/አገ/ድርጅት አንድ ተሽከርካሪ መኪና ሾፌር ነዳጅ እና የጥገና አገልግሎት አከራይ ሸፍኖ የሚወዳደር ድርጅቶችን (ግለሰቦችን) በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ለ1 አመት ለዋናው መስሪያ ቤት እና ለቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሰራተኞች አገልግሎት የሚሰጥ ሰርቪስ መኪና መከራየት ይፈልጋል