Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Apr 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9fea711a-5457-4a4c-9cb0-0e4634a93532/open Lot Information Procurement Reference Number: GRDCPO-NCB-G-0066-2018-PUR Object of Procurement: //purushas requestion of

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት፡ በድጋሚ የወጣ ባለ 2500 (ትልቁ)የዱቄት ወተት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Reporter (Apr 26, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣216/92 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ተ.ቁ የተበዳሪው

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 26, 2026) ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 12/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት ተይዘው ውርስ የተደረጉ አልባሳት፣ ጫማዎች እና የተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ባሉበት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት ተይዘው ውርስ የተደረጉ አልባሳት፣ ጫማዎች እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 26, 2026) በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ  

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ጋም/ህ/ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ጤና ጣቢያ ግንባታ እና መኖሪያ ቤት ግንባታን በደረጃ 5 BC/GC እና ከዚያ በላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 28, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ሎት1. በላሬ ወረዳ የኩርኝጉች ጤና ጣቢያ ግንባታን በደረጃ 5 BC/GC እና ከዚያ

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለስልጠና ማዕከል የምግብ እና የሻይ፣ ቡና እንዲሁም ውሃ አቅርቦት ግዥ ተጫራቾችን አወዳድሮ ስራ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ Commercial Nominees PLC CN/NCB/31/18 የድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለስልጠና ማዕከል የምግብ እና

የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 28, 2026) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ NATIONAL BANK OF ETHIOPIA የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ 1.

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት አላቂ እና ቋሚ የህክምና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ

በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት በ 2018 ዓ/ም ካፒታል ከተያዘው በጀት ለጤና ጽ/ቤት እና ሌሎች መስሪያ ቤቶች የሚሆን ህንፃ/ቢሮ ግንባታ በተዘጋጀው ጨረታ ሰነድ መሠረት ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ማህበራትን/ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በደቡብ ኢ/ክ/መንግሥት የጋርዱላ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የኤለክትሮኒክስ ግዥ፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃ ግዥ፣ የመኪና ጥገና የሙያ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢ/ክ/መንግሥት የጋርዱላ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት፡- የኤለክትሮኒክስ ግዥ የመኪና መለዋወጫ

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 50/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ ያገለገሉ ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ አሸጨ /001 / ኦኩስፋ-2/2018 ዓ.ም 1.