Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 13, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ነጻነት አቡ እና የፍ/ባለዕዳ አሽብር ሰይድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 119950 በ10/04/2018ዓ/ም በመ/ቁጥር/124331

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2019በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 13, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፤ የፅኅፈት መሳሪያዎች፤ የደንብ ልብስ፤ የፅዳት እቃዎች፤ የተሽከርካሪ ጎማዎች የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ ጨረታ ኤረር

ኤረር የገበሬዎች ኃ.የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅኅፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌከትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎችንና እና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኅብረት ስራ ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 22, 2026) ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር አአህስኮ/ብግጨ/ዕግ/002/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኅብረት ስራ ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት

Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service: Procurement of Rich Truck Indoor Forklift Spare Parts(caterpillar and NISSAN Rich Truck)

Government(Feb 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/1e08b0a7-b05e-4106-95fa-a04d641b0ee7/open Reference

Oda Bultum University: Procurement of PCR Machine

Government(Feb 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/2dc02a3b-6bab-4041-9277-297045e6eae1/open Reference

Ministry of Revenue: Procurement of Car Maintenance Service

Government(Feb 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/d101a5fe-0c49-48eb-8b64-ebcd7584e83c/open Reference

Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service: Procurement of Pare Part for Hand Pallet Truck and Stretch Wrapping Machine

Government(Feb 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/bfcfb743-6fde-400f-807f-f9b23de052b6/open Reference

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን የሥራ መገልገያዎች እና አገልግሎቶች ለመግዛት ይፈልጋል

የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽህፈት ቤት የአስኮ አዲስ ሰፈር ጤና ጣቢያ የግዢ ቡድን (3) በሶስት ምድብ ማለትም ለሰራተኞች የካፍቴሪያ አገልግሎት ለመስጠት፣ ስቲከር መለጠፍ እና የማህበረሰብ መረጃ መሰብሰቢያ ፎልደር እንዲሁም ማስታወቂያ መለጠፈያ ቦርድ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት እና ማሰራት ይፈልጋል

ውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለዙሀሙሲት መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ መጠን ያላቸው ፊልተር ማቴሪያሎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 22, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NCB WWC 11/2018 ውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን

የለሚ ኩራ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የመንግስት ግዥ አስተዳደር በ2018 በጀት አመት የሚያስፈልገውን 2ኛ ዙር ቋሚ እና አላቂ የትምህርት እቃዎች እና ልዩ ልዩ እቃዎችን የሁለተኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል