Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 14, 2026) በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሲሳይ ገ/ማርያም እና የፍ/ባለዕዳ እነ አለማየሁ ገ/ማርያም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 310986 30/4/2016
በድጋሚ የወጣ የቦታው ስፋት 171 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ሸዋዬ ሰኚ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ኢደኤ ሰኚ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/113312
በድጋሚ የወጣ የቦታው ስፋት 269.5 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 14, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ እና በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት፡–
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ እቃዎችን ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የተለያዩ አይነት የማርሽ ባንድ ዕቃዎች ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ማስታወቂያ ቁጥር (አንድ) 01/2019 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ለ2019 በጀት ዓመት የክልሉ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ለ2019 በጀት ዓመት የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን በአዲስ መልክ ለተዋቀረዉ የማርሽ ባንድ የሚያስፈልጉ ልዩ ልዩ የማርሽ ባንድ የሙዚቃ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና የህትመት ውጤቶችን ለማሳተም ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አፋ-01/2019 በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት በ2019 በጀት
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ለሚገለገልባቸው ተሽከርካሪዎች የተለያዩ መለዋወጫዎችን፣ ጎማዎችን እና ባትሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ለሚገለገልባቸው ተሸከርካሪዎች የተለያዩ መለዋወጫዎችን፣ ጎማዎችን እና ባትሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በጅማ ዞን የሠቃ ጨቆርሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚሰሩ የመንገድ ጥገና ሥራ ህጋዊ በመስኩ የተሰማሩ GC 5 እና RC 5 ደረጃ ያላቸው ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ በሰዓት አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በጅማ ዞን የሠቃ ጨቆርሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን የወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ እና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት የቢሮ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን የወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ
የጭነት ተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ሲራጅ ሙዘይን እና በፍ/ባለዕዳ ዛክ ኢትዮጵያ ማምረቻ ንግድ መካከል
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ እጅ በእጅ በካሽ ወይም በከፊል ብድር ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) የዝግ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 መሠረት ተረክቦ ሁለት
በየካ ክ/ከ የወ01 ጤና ጣቢያ የደንብ ልብሶች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ህትመቶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የጥገና እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ቋሚ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/19 በየካ ክ/ከ የወ01 ጤና ጣቢያ በ2019 በጀት አመት በመንግስት ከተመደበለት
የደሴ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የደሴ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት
ያገለገሉ የተለያዩ ንብረቶች (ቴሌቭዥን፣ ኮምፒውተር፣ E-POS ደረሰኝ ማተሚያ…) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አዲስ አትክልትና ፍራፍሬ የገበያ ማዕከል እና የፍ ባለዕዳ እንየው እንግዳ መካከል