Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Oct 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የባኮ ሎደር(ባለ ጎማ እስካቫተር) እና ገልባጭ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 የአፋር ጨው ማምረቻ አክሲዮን ማህበር አፍዴራ ለሚገኘው የጨው ማምረቻ ሳይት
የአፋር ጨው ማምረቻ አክሲዮን ማህበር አፍዴራ ለሚገኘው የጨው ማምረቻ ሳይት አጠቃላይ ስፋታቸው በግምት 40,000.00 (አርባ ሺህ) ስኳር ሜትር በሆኑ ክርስታላይዜሽን ፖንዶች ውስጥ ተከማችቶ የሚገኘውን ግምቱ 250,000 (ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ) ኪዩቢክ ሜትር የጨው ምርት መቆፈር መከስከሰ፣ መሰብሰብ፣ ማጓጓዝ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ለ2019 በጀት ዓመት የምንጠቀምበት 10% ፈሳሽ ሶዲየም ሃይፖክሎራይት (sodium Hypochlorite) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት
የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን 10% ፈሳሽ ሶዲየም ሃይፖክሎራይት (sodium Hypochlorite) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል ፈጽሞ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ፤የግዥ መለያ ቁጥር 002/2019 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አሰተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው መ/ቤቶች በ2019
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አሰተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው መ/ቤቶች በ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የሠራተኛ ዳቦ ቤት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 11/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሸያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶችን በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Addis Ababa University፡ Procurement of Stationary Materials
Government (Apr 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/224e3fb3-f0b7-4497-b54e-7e6c2f519135/open Lot Information
Ethiopian Environmental Protection Authority፡ Procurement of ICT Equipment
Government (Apr 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/00b73fa5-5cd2-4246-8bad-faee3bc5d8e3/open Lot Information
Hawassa University፡ Procurement Of Drink Water 1/2 (የታሸገ ውሃ ግማሸ ሌትር)
Government (Apr 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ac15cab2-429c-4a44-acd3-54f217f25a2a/open Lot Information
Hawassa University፡ Procurement of Drink Water & Coffee
Government (Apr 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/bb8730ce-5636-4e2c-9a5a-9e4584005c44/open Lot Information
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተንጠልጣይ ቁልፍ የመጋዝን (Key) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/26ca58e2-1e39-4431-85cd-227eff81ce4e/open Lot Information
የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የመወልወያ ግዥ (Floor Mop) መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3c69a480-de0e-48b4-abc2-33e021199838/open Lot Information
Hawassa University፡ Procurement Of Toner 05A /MC/
Government (Apr 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8804da0d-fa92-4a6a-92a7-65b0a69947af/open Lot Information
Dire Dawa University: Procurement of Hotel Service
Government (Apr 16, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/13b85794-0be5-46c9-9522-19b3af85d4a1/open Invitation to
Oromia Health Bureau , Oromia Health Bureau: Procurement of Printing and Publishing Services
Government (Apr 07, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/f4b1bb44-0a22-44ac-b264-8f949a5df66a/open Invitation to