Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 07, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት አቶ አድማሱ በላይ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ማዕረግ ወርቁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር በኮ/መ/ቁ

ድጋሚ የወጣ የቤት እና ይዞታ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 07, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የባሌ ትራንስፖርት፣ ከብት፣ ንግድ እና ልማት አክስዮን ማህበር (በመጣራት ላይ ያለ) ህዳር 02 ቀን 1957 ዓ.ም. የተቋቋመ ቢሆንም ማህበሩ ከ1966 ዓ.ም.

የባሌ ትራንስፖርት፣ ከብት፣ ንግድ እና ልማት አክስዮን ማህበር 61 ሰው የሚጭን ፊያት N3 ዘመኑ ያለፈበት ለረጅም ዓመታት የቆመ ለመለዋወጫ አገልግሎት የሚውል አውቶቡስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jul 06, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይድ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የተኝቶ ታካሚ ህሙማን የምግብ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ 

የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይድ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የተኝቶ ታካሚ ህሙማን የምግብ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰነድ ቁጥር 127 መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።  ቁሳቁሶቹም፣ የመኪና መለዋወጫዎች ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ

መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Raycon Construction ለተለያዩ የግንባታ ፕሮጀክቶቹ የሚያስፈልጉትን ማቴሪያሎችና አገልግሎቶች መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Jun 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ለኮንስትራክሽን ሥራ የሚያስፈልጉ ማቴሪያሎችና አገልግሎቶች የዋጋ ጨረታ ጥሪ Raycon Construction ለተለያዩ የግንባታ ፕሮጀክቶቹ የሚያስፈልጉትን

Partnership for Pastoralists Development Association (PAPDA) is Seeking a Certified External Audit Firm to Audit its Accounts for the Period from January 1st to December 31st, 2026.

Reporter (Jun 28, 2026) Call to Invite External Auditor Partnership for Pastoralists Development Association (PAPDA) is a national NGO established

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚዉል መጋዘን ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90

አምረፍ ሔልዝ አፍሪካ በኢትዮጵያ (Amref Health Africa in Ethiopia) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 28, 2026) ጨረታ ቁጥር AMREF_ ET/26/06/2026-0018 የጨረታ ማስታወቂያ አምረፍ ሔልዝ አፍሪካ በኢትዮጵያ (Amref Health Africa in Ethiopia) አለም

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ አገልግሎት ሰጥተው ተመላሽ የሆኑ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 28, 2026) አገልግሎት ሰጥተው ተመላሽ የሆኑ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አባ/ዌሐ/17/2018 አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ከዚህ በታች

Addis Ababa University፡ Procurement of Office Equipment

Government (Jun 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/78439b70-9b4d-4a70-8305-dea22685f38f/open Lot Information

የፌዴራል ፍትህ ሚኒስቴር የነዳጅና ቅባት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Jun 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0d4f04c6-1edd-4977-8b45-062879968254/open Lot Information

Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Construction Materials

Government (Jun 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a46eebad-bdef-4575-bae0-d1ec4696907e/open Lot Information

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አንፀባራቂ ጃኬት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Jun 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d02e97db-1ade-4576-abc6-8e1a5cb9d1f9/open Lot Information