Re-Invitation Tenders in 2021
Government (Aug 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b66104cd-6187-4c93-a05e-3fb25c36b10e/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0935-2018-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition of
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የወለል ምንጣፍ ባለ ፀጉራሙ /ፈር/ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) በድጋሚ የወጣ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር W/ra M/GJ/4/2018 የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2010 በጀት ዓመት በዞን ደረጃ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎችን ለጥገና በታች የቀረቡትን
የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) ለ2ተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በአውሮፓ ህብረት አደጋ ቅነሳ ፕሮግራም በጀት በዳውሮ ዞን ማሪ ማንሳ ወረዳ የጨልሾ የእንስሳት
በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የግንባታ እና ዙሪያ አጥር ስራ በ2019 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0030/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል።
ዳሸን ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት እቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ ለስፔርፓርት፣ ጽዳት ዕቃ እና ልዩልዩ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 20, 2026) የግልፅ እና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣
የአዲስ አበባ ማረሚያ ቤት የመ/ደ/ት/ቤት በ2019ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 20, 2026) የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡-0001/2019 የአዲስ አበባ ማረሚያ ቤት የመ/ደ/ት/ቤት በ2019ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች
ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የጨረታ ሰነድ ላይ ማስተካከያ ማድረግ እና የጨረታ መዝጊያ ጊዜን ማራዘም ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 20, 2026) የጨረታ ሰነድ ላይ ማስተካከያ ማድረግ እና የጨረታ መዝጊያ ጊዜን ማራዘም ማስታወቂያ ኩባንያችን ጢስ እሳት ውሃ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Addis Zemen (Aug 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
የአዲስ አበባ ማረሚያ ቤት ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 20, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2019 የአዲስ አበባ ማረሚያ ቤት ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት
የረ/ገበያ ከተማ መሪ ማ/ቤት ለመኖሪያ እና ለድርጅት አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል
Bekur (Aug 17, 2026) የሊዝ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታው አይነት – መደበኛ ጨረታ የረ/ገበያ መሪ ማዘጋጃ ቤት በአዋጅ ቁጥር 721/2004
የጎንጅ ቆለላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የስፖርት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጎንጅ ቆለላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለጎንጅ ቆለላ ሴ/መቤቶች አገልግሎት የሚውል
የምዕራብ ጐጃም ዞን ከፍ/ፍ/ቤት 200 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ 72 ዚንጐ ቆርቆሮ ዋና ቤት እና 33 ዚንጎ ቆርቆሮ ሰርቪስ ከእንጨት እና ከጭቃ የተሰራ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Aug 17, 2026) የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሣሽ ወ/ሮ ብዙአለም በቀለ እና በአፈፃፀም ተከሣሽ አቶ አማኑ ስንሻው መካከል ስላለው
በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ. ስኳር በዩኒየኑ በኩል ለማጓጓዝ ለአንድ አመት በአንድ ዙር 800 ኩ/ል ማጓጓዝ እና ስንዴ 5000 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ ሎት 1. ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ዞን