Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሽያጭ ጨረታ መለያ ቁጥር 03/አር/ኮ/2017 የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ እና ገብስ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ
የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ እና ገብስ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ. (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ባንኩ ያገለገሉ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አዉዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ/ቁ የእቃው አይነት ሞዴል/ ብራንድ
ስኬት ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አዉዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የግዮን ጋዝ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር አገልግሎት የሰጡ ከባድ መኪኖች/የጭነት/፣ አነስተኛ ተሽከርካሪዎች/አውቶሞቢሎች/፣ አገልግሎት የሰጡ የመኪና ጎማ፣ የተለወጡ የመኪና እቃዎች፣ የመኪና ባትሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም፡– በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልግ
የግዮን ጋዝ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር አገልግሎት የሰጡ ከባድ መኪኖች /የጭነት/፣ አነስተኛ ተሽከርካሪዎች /አውቶሞቢሎች/፣ አገልግሎት የሰጡ የመኪና ጎማ፣ የተለወጡ የመኪና እቃዎች፣ የመኪና ባትሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 እንዲሁም በአዋጅ ቁጥር 1147/20121 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ቶዮታ ደብል ጋቢና፣ የጭነት ተሽከርካሪ፣ የፋብሪካ ህንጻ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
MOENCO Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for the Procurement of the Following Fortigate Firewalls
INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID FOR THE PROCUREMENT OF Fortigate Firewalls CRef. No MOENCO IT/05/24 1. MOENCO would like to
ዲላ ዩኒቨርሲቲ የእንስሳት ተዋፅኦ ውጤቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የእንስሳት ተዋፅኦ ውጤቶች Procurement Reference No: DU-NCB-G-0001-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Lot
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ በላቸው ሳህሌና በፍ/ባለዕዳዎች ወ/ሮ አማረች እስጢፋኖስ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ የፍርድ ባለመብትና የፍርድ
የሰንጋ ተራ 40/60 ኮንደሚኒየም የቤት ባለቤቶች ማህበር በግቢ ውስጥ ያሉትን አምስት ህንጻዎች የውጭ ግድግዳ ቀለም ለማስቀባት ስለፈለገ የሚከተሉትን የምታሟሉ ህጋዊ ተጫራቾችን ለስራው ይጋብዛል
የጨረታ ማስታወቂያ የሰንጋ ተራ 40/60 ኮንደሚኒየም የቤት ባለቤቶች ማህበር በግቢ ውስጥ ያሉትን አምስት ህንጻዎች የውጭ ግድግዳ ቀለም ለማስቀባት ስለፈለገ የሚከተሉትን
Woldiya University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Food Supply
Invitation to Bid Procurement of Food Supply Procurement Reference No: WDU-NCB-G-0001-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዳ/ም/ኮ/ስ/ሆ/02/2017 የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ለመግዛት ተጫራቾችን በግልፅ
ዲላ ዩኒቨርሲቲ የእንሰሳት ህክምና አገልግሎት የሚውል አላቂ የህክምና መገልገያ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የእንሰሳት ህክምና አገልግሎት የሚውል አላቂ የህክምና መገልገያ ዕቃዎች ግዥ Procurement Reference No: DU-NCB-G-0010-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type:
ዲላ ዩኒቨርሲቲ የማገዶ እንጨት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የማገዶ እንጨት ግዥ Procurement Reference No: DU-NCB-NC-0023-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምግብነት የሚዉል ቅመማ ቅመሞች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የተማሪዎች ምግብነት የሚዉል ቅመማ ቅመሞች ግዥ Procurement Reference No: OBU-NCB-G-0006-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement