Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

2ኛ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ የአፈጻጸም ተከሳሽ ንብረት የሆነ በቡሌ ሆራ ከተማ ውስጥ በ856.8

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የሂኖ መኪና/አይሱዙ፣ አምቡላንስ መኪኖች፣ ፒካፕ ሲንግል ጋቢና፣ ሃርድ ቶፕ መኪና እና ትራንስፎርሜሽን ወይም D4D መኪና የመኪና ጥገና ሥራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር GGWW/0001/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የአትሌቶች የስፖርት ትጥቅ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የፕሪንተርና ፎቶ ኮፒ ማሽን ቀለሞች እና የንጽህና/የጽዳት ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአትሌቶች የስፖርት ትጥቅ፤ የጽህፈት መሣሪያዎች፤ የፕሪንተርና ፎቶ ኮፒ ማሽን ቀለሞች እና የንጽህና/የጽዳት ዕቃዎች ግዥ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፤ ኦ.ደ.ዱ.እ.ድ -02/2017

ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ኤቨሎፕመንት ኦርጋናዜሽን ከዚህ ቀደም ነሐሴ 02 ቀን 2016 ዓ.ም  ያገለገሉ

የነቀምቴ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2017 የበጀት ዓመት መድኃኒት እና የህክምና ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የነቀምቴ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2017 የበጀት ዓመት መድኃኒት እና የህክምና ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ከተያዘለት የመንግሥት በጀት ለሆስፒታሉ መገልገያ የሚሆኑ ተኝተው ለሚታከሙ እና ለተረኛ የጤና ባለሙያ የምግብ አቅርቦት፣ የፅዳት አገልግሎት፣ የህትመት ባነር ሥራዎች እና ቲተር ዓመታዊ ውል እና የአልሙኒየም ፓርትሽን ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ከተያዘለት የመንግሥት በጀት ለሆስፒታሉ መገልገያ የሚሆኑ ተኝተው ለሚታከሙ እና ለተረኛ የጤና ባለሙያ የምግብ አቅርቦት፣ የፅዳት አገልግሎት፣ የህትመት ባነር ሥራዎች እና ቲተር ዓመታዊ ውል እና የአልሙኒየም ፓርትሽን ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት ያገለገሉ ከባድ ተሽከርካሪዎች፣ ተሳቢ፣ የመስክ ተሽከርካሪዎች፣ ሞተር ሳይክል ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ዕ.ደ.ዕ.ት.ድ/016/2016 ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት ያገለገሉ ከባድ ተሽከርካሪዎች፣ ተሳቢ፣ የመስክ

በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ በሁለት ሎት የተገለጹ እና የፕላስቲክ ምርት ማምረቻ አዴቲቭ ጥሬ ዕቃዎችን እና የፕላስቲክ ማምረቻ ማሽኖች መለዋወጫ በጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ በሁለት ሎት የተገለጹ እና የፕላስቲክ ምርት ማምረቻ አዴቲቭ ጥሬ ዕቃዎችን እና የፕላስቲክ

የቀራንዮ መ/ዓለም ቁጥር 2 አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመትና፣ የሕክምና እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተለያዩ መፅሐፍት፣ የላብራቶሪ እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የስፖርት መገልገያ፣ ልዩ ልዩ መገልገያዎች የተገጣጣሚ እድሳት እና የህንፃ ጥገና ስራዎች እና ማሽነሪ ጥገና እና ሰርቪስ ግዥ እና ጥገና ለመፈፀም ይፈልጋል