Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለካፍቴረያ አገልገሎት ግዢ የወጣ የጨረታማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) ድርጅታችን ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በገጠርና በከተማ በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ዜጎች የቁጠባ እና የብድር አገልግሎት በማቅረብ ህብረተሰቡን እያገለገለ ያለ ተቋም ነው፡፡
ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰራተኞቹ የካፍቴሪያ አገልገሎት ለመስጠት በዋና መ/ቤት የካፌ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታውን ሙሉ መረጃ የያዘውን
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0027/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪው ስም አበዳሪው
ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number AB-04/2024/25 1. Awash Bank invites sealed bids from interested bidders for the items listed hereunder. LOT-1 S.N Description
Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Different Materials
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት
Bahir Dar University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Eucalyptus Wood
Invitation for Bid Eucalyptus Wood Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0008-2016-PUR Object of Procurement: Eucalyptus Wood Description: Eucalyptus Wood Award
የቤንች ማጂ ዞን ልማት ማህበር ከጃንዋሪ 1/2023 እስከ ዲሴምበር 31/2023 ያለውን የማህበሩን ሂሳብ በውጪ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ማህበራችን የቤንች ማጂ ዞን ልማት ማህበር በዞኑ በተለያዩ ወረዳዎች ማህበራዊም ሆነ ኢኮኖሚያዊ የልማት ሥራዎችን በስፋት ሲሰራ የቆየ
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ጥቅል ወረቀት እና የተለያዩ የሰራተኛ የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) ማለትም የቆዳ ጫማ ፣ የሴፍቲ ቆዳ ጫማ ፖሊስተር ሰማያዊ ከለር ቱታ ፣ ገዋን ፣ ሸሚዝ ፣ የዝናብ ልብስ እና ቴትረን ጨርቅ ነጭ ከለር ገዋን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ሎት 1 ባንክ 45 ግራም ነጭ 82 ሴ.ሜ ጥቅል ወረቀት በጨረታ አወዳድሮ
የኢትዮጵያ መስማት የተሳናቸው ብሔራዊ ማኅበር ከበጀት አመቱ ጀምሮ ለቀጣዮቹ አራት አመታት የማህበሩን አመታዊ ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
የውጭ ኦዲተር ቅጥር ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መስማት የተሳናቸው ብሔራዊ ማኅበር በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጄንሲ በአዋጅ ቁጥር
በዳውሮ ዞን ዲሣ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት መጸዳጃ ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት በዳውሮ ዞን ዲሣ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2016 በጀት ዓመት በብሔራዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም በጀት ለዲሣ ወረዳ ትም/ጽ/ቤት፡–
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተወረሱ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተው ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ሐ-02/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ 859/2006 መሰረት በጉምሩክ ቁጥጥር
የሸካ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ባለበት ቦታና ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሸካ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ባለበት ቦታና ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ት ፍሬወይኒ ከተማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ካሳዬ ከቸቶ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ