Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ድጋሚ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሂሩት ግርማ እና በፍ/ባለዕዳ ስቶመር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/ 04930 በ19/2/2016 ዓ.ም እና በመ/ቁ/08059 በ11/6/2016 ዓ.ም

የጣሊያን ምርት የሆኑ Speron ፓንፓት እና 28 GTS ቮልካናይዘር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Invitation for Bid ድጋሚ የወጣ የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመድኃኒት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0174-2016-PUR Object of Procurement: ድጋሚ የወጣ የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመድኃኒት ግዥ Description: ድጋሚ

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመድኃኒት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 2nd RE-GlW-025-2023/2024 ድርጅታችን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጂኦሴንቴቲክስ ኢንዱስትሪያል ወርክስ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ ለፋብሪካ ሰራተኞች ወተት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ተጫራቾች የታደሰ ንግድ

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጂኦሴንቴቲክስ ኢንዱስትሪያል ወርክስ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ ለፋብሪካ ሰራተኞች ወተት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 ወይም በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ኦሮሚያ ባንክ ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ፣ የንግድ ቤት እና መኖሪያ ቤት ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ጅማ ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎችን፣ የደንብ ልብሶችን፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተሽከርካሪ መኪና እና ሞተር ሳይክል ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ጅማ ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ አላቂ የጽህፈት

በምሥራቅ ወለጋ ዞን የዋዩ ቱቃ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት በወረዳው ሥር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለ 2017 በጀት ዓመት ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በምሥራቅ ወለጋ ዞን የዋዩ ቱቃ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት በወረዳው ሥር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለ 2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ 2017 በጀት ዓመት አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ሌሎች አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የደንብ ልብስ፣ የዘር ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር የከ/ው/አ/ል/ቢሮ/ ግ/ጨ 01/2017 ዓ.ም. የከ/ው/አረ/ል/ቢሮ 2017 በጀት ዓመት ሎት 1 አላቂ የቢሮ እቃዎች ሎት 2 ሌሎች

Mootummaa Naannoo Oromiyaa Godina Shawaa Bahaattii Waajjirri Maallaqaa Aanaa Lumee Bara Baajataa 2017 Keessatti Waajjiraalee/seektaroota Mootummaa Aanaa Lumee Keessatti Argamaniif Bittaa Meeshaalee Gosa Gara Garaa Caalbaasii Ifaatiin Waldorgomsiisee Bituu Barbaada

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ በዋስትና የተያዘ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

የሃራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኢማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች

የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ የሜይዴይ የቅድመ መደበኛ የመ/ደ/ት/ቤ በግልጽ ጨረታ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሜ001/2017ዓ.ም የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ የሜይዴይ የቅድመ መደበኛ የመ/ደ/ት/ቤ ከዚህ በታች በሎት የተለፁ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

የኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት የተለያዩ እቃዎችና አገልግሎቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2016 የኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት የሚከተሉት እቃዎችና አገልግሎቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወ7 አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችንና አገልግሎቶቸን ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወ7 አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሎት

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የዳግ/ብ/ ቁ.2 ቅድመ አንደኛ እና የመጀ/ደ/ት/ቤት የደንብ ልብስ እና የስፖርት አልባሳት፣ አላቂ የቢሮና የጽሕፈት ዕቃዎች የተለያዩ የፕሪንተር፣ የፎቶ ኮፒ ቀለሞች፣ አላቂ የህክምና መርጃ ዕቃዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የጥገና ዕቃዎች፣ ፕሪንተር ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር እና ተገጣጣሚ ዕቃዎች በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል