Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ድጋሚ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሂሩት ግርማ እና በፍ/ባለዕዳ ስቶመር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/ 04930 በ19/2/2016 ዓ.ም እና በመ/ቁ/08059 በ11/6/2016 ዓ.ም

የጣሊያን ምርት የሆኑ Speron ፓንፓት እና 28 GTS ቮልካናይዘር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Invitation for Bid ድጋሚ የወጣ የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመድኃኒት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0174-2016-PUR Object of Procurement: ድጋሚ የወጣ የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመድኃኒት ግዥ Description: ድጋሚ

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመድኃኒት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 2nd RE-GlW-025-2023/2024 ድርጅታችን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጂኦሴንቴቲክስ ኢንዱስትሪያል ወርክስ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ ለፋብሪካ ሰራተኞች ወተት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ተጫራቾች የታደሰ ንግድ

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጂኦሴንቴቲክስ ኢንዱስትሪያል ወርክስ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ ለፋብሪካ ሰራተኞች ወተት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 ወይም በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ኦሮሚያ ባንክ ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ፣ የንግድ ቤት እና መኖሪያ ቤት ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቄለም ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት የሚሆን የተለያዩ እቃዎችን ማለትም የፅህፈት መሣሪያዎችን፣ ኤልክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የቄለም ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት የሚሆን የተለያዩ እቃዎችን ማለትም የፅህፈት መሣሪያዎችን፣ ኤልክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ፈርኒቸር፣ እና

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በመያዣ የያዛቸውን የመኖሪያ ቤቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ

አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነትና የቤት ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም ንብረቶች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፤ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በቡኖ በደሌ ዞን የጨዋቃ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 0216/M/16 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በቡኖ በደሌ ዞን የጨዋቃ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ለመንግስት

የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የጽዳት እቃዎች ለመ/ወ/ዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የጽዳት እቃዎች ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0014-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement

ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ሰራተኛ በተመጣጣኝ ዋጋ ተቋሙ ውስጥ ባለው ካፍቴርያ የካፌና ሪስቶራንት አገልግሎት የሚሰጡ ተጫራቾችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል

የግዥ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕየጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡- ኢ.ኢ.ግ/ሰቼማ/ብግጨ/2017/001 ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ሰራተኛ በተመጣጣኝ ዋጋ ተቋሙ ውስጥ ባለው ካፍቴርያ የካፌና

ሀና ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ቋሚና አላቂ የቢሮና የትምህርት እቃዎችን፣ ደንብ ልብስ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001 ሀና ቅ/አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ ቤት 2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚና አላቂ የቢሮና የትምህርት

Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Laptop Computer and Charger

Invitation for Bid Laptop Computer and Charger (for Runners Project) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0539-2016-PUR Object of Procurement: Laptop

በባሌ ዞን የጎባ ወረዳ ገንዘብ ጽ ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ቋሚ የቢሮ እቃዎች፤ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የግንባታ እቃዎች፤ የጽዳት እቃዎች፤ የመኪናና የሞተር መለዋወጫ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የደንብ ልብሶችና የግብዣ አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር-C004/4120/2016 በባሌ ዞን የጎባ ወረዳ ገንዘብ ጽ ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ቋሚ