Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Invitation for National Competitive Bid Reference Number: Re-Bid ECO-06/2017 1. Engineering Corporation of Oromia has secured a budget for the procurement of a Truck-Mounted Crane with a Minimum of 10

Engineering Corporation of Oromia Interested Eligible Bidders Are Invited to Participate in this Bid to Supply the Truck-mounted Crane with a Minimum of 10 Ton Lifting Capacity and Telescoping Boom

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/017/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ ተ.ቁ. የተበዳሪው ስም

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 እንዲሁም በአዋጅ ቁጥር 1147/20121በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/02/2017 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት

ቡና ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚንየም) 6ኛ ፎቅ፣ የመኖሪያ ቤት G+3 በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የጌራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አላቂ እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎች፣ የተለያዩ የህትመት ውጤቶች፣ የ1ኛ እና የ2ኛ ደረጃ የተማሪዎች ካርድ ህትመቶች፣ የደንብ ልብስ፣ የሞተር ሳይክል ግዥ የመኪናና የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ዋዩ ወረዳ 15 አስተዳደር ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት የጨረታ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም በወረዳው አስተዳደር ስር ላሉ የ23 ጽ/ቤቶች እስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ ሕትመት፤ ትራንስፖርት አገልግሎት፣ የጉልበት ሥራዎች፣ መስተግዶ፣ ለቁሳቁስ ተገጣጣሚ መግዣና እድሳት እና ለህንፃ ቁሳቁስና እድሳት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ዋዩ ወረዳ 15 አስተዳደር ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

Safaricom Ethiopia is Looking to Engage the Services of a Suitable Media Monitoring & Evaluation Agency, with a Demonstrable Capacity to Provide Media Monitoring Services

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን እና የፎርስ ተሽከርካሪ ሞተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን እና የፎርስ ተሽከርካሪ ሞተር በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ፋ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

አንደኛ ዙር ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም. በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ፋ/ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

Ministry of Finance Would Like to Notify Bid Extension Time Modification

Announcement for Time ExtensionREQUEST FOR QUALIFICATION (RFQ)FEDERAL DEMOCARATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA MINSTRY OF FINANACEPUBLIC PRIVATE PARTNERSHIP DIRECTORATE GENERAL(PPP-DG)PPP Affordable Housing

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን “የወጣቶች ተሳትፎ ለአገር ልማት ያለው ሚና” በሚል ርእስ የመወያያ ጽሑፍ የሚያቀርብ የባለሙያ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid “የወጣቶች ተሳትፎ ለአገር ልማት ያለው ሚና” በሚል ርእስ የመወያያ ጽሑፍ የሚያቀርብ የባለሙያ አገልግሎት ግዥ Lot Information Procurement

Ministry of Finance Would Like to Announce Bid Closing Date Extension

Announcement for Time ExtensionREQUEST FOR QUALIFICATION (RFQ)FEDERAL DEMOCARATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA Iescitatumo MINSTRY OF FINANACEU aded PUBLIC PRIVATE PARTNERSHIP DIRECTORATE

የሽመልስ ሀብቴ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች፣ አጋዥ መጻሕፍት፣ የትምህርት ማበልፀጊያ የተለያዩ ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የላብራቶሪ ኬሚካሎች (ለተማሪዎች ማስተማሪያ)፣ የስፖርት ዕቃዎች እና የህክምና ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል