Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0027/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪው ስም አበዳሪው
ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number AB-04/2024/25 1. Awash Bank invites sealed bids from interested bidders for the items listed hereunder. LOT-1 S.N Description
Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Different Materials
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪውስም የንብረት አስያዥስም
ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 029/2016 ዓ.ም ድርጅታችን Compressor Type Oil Injector rotary screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች:- የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ Compressor Type Oil Injector Rotary Screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ፅ/ቤት በወረዳው ግቢ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ብረታ ብረቶችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በዚሁ መሠት ተጫራቾች ማሟላት ያለባቹ መስፈርቶች በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ፅ/ቤት በወረዳው ግቢ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ሱሉልታ ከተማ መዳረሻ በሚገኘው የነዳጅ ማከማቻ ዴፖ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የተለያዩ የሲቪል የግንባታ ሥራዎች ለኮንስትራክሽን ሥራዎች የሚውል በመንግሥት ግዥ ኤጀንሲ በተዘጋጀው መደበኛ የጨረታ ሰነድ መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 06/2017 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ሱሉልታ ከተማ መዳረሻ በሚገኘው የነዳጅ ማከማቻ ዴፖ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የተለያዩ የሲቪል የግንባታ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ ባለመብት ወ/ሮ መሰረት ግዛው እና የፍ/ባለዕዳ አቶ አበበ ታዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ
በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር በባ/ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የታሸጉ ውሃዎች ለመግዛት ስለሚፈለግ በዘርፉ የተሰማሩ አካላት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 01/2017 በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር በባ/ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የታሸጉ ውሃዎች ለመግዛት ስለሚፈለግ በዘርፉ የተሰማሩ አካላት በግልጽ
የአክስዮኖች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ግርማይ ታደሰ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ አርአያ አሰፋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ
የአዲስ አበባ ከተማ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለሥልጣን ለ2017 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ በተሽከርካሪ እና የሞተር ሳይክሎች ላይ የሚለጠፍ ሎጎዎች፣ የማስታወቂያ ቦርድና አቅጣጫ ጠቋሚ፣ የትራፊክ ቅጣት ፓድ እና የተለያዩ ህትመቶችን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡-አአትማባ/ብግጨ/ግዳ/02/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለሥልጣን ለ2017 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ በተሽከርካሪ እና የሞተር
ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማሕበር ያገለገሉ የሬንጅ በርሜልና የሬንጅ በርሜል ክዳን፣ አሮጌ ጐማ፣ ቁርጥራጭ ቆርቆሮና ብረት፣ የተቃጠለ ዘይት በበርሜል፣ የዘይት በርሜል፣ ወዘተ… ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጅምላ ጨረታ ኦክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ላይ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማሕበር ያገለገሉ የሬንጅ በርሜልና የሬንጅ በርሜል ክዳን፣ አሮጌ ጐማ፣ ቁርጥራጭ ቆርቆሮና ብረት፣ የተቃጠለ ዘይት በበርሜል፣ የዘይት
Addis Ababa City Administration Public Procurement and Property Disposal Service Invites Interested Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Stationary and Sanitary Goods
Invitation to Bid Bid Ref no. AAPPPDS/FA/ICB/PG/49/12/2016 Addis Ababa City Administration Public Procurement and Property Disposal Service (AAPPPDS) has funds
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩ/ክ/ከ/ወረዳ 14 ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ማለትም የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች የፅዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ህትመት፣ መስተንግዶ፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ ኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣ ፈርኒቸር ጥገና፣ የመኪና ጎማ፣ የኪራይ እቃዎች፣ የልብስ ስፌት በመጀመሪያ ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመከራየት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩ/ከ/ከ/ወረዳ 14 ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ማለትም፡– የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅዳት