Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0027/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪው ስም አበዳሪው
ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number AB-04/2024/25 1. Awash Bank invites sealed bids from interested bidders for the items listed hereunder. LOT-1 S.N Description
Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Different Materials
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪውስም የንብረት አስያዥስም
ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 029/2016 ዓ.ም ድርጅታችን Compressor Type Oil Injector rotary screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች:- የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ Compressor Type Oil Injector Rotary Screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የሂኖ መኪና/አይሱዙ፣ አምቡላንስ መኪኖች፣ ፒካፕ ሲንግል ጋቢና፣ ሃርድ ቶፕ መኪና እና ትራንስፎርሜሽን ወይም D4D መኪና የመኪና ጥገና ሥራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር GGWW/0001/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የአትሌቶች የስፖርት ትጥቅ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የፕሪንተርና ፎቶ ኮፒ ማሽን ቀለሞች እና የንጽህና/የጽዳት ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የአትሌቶች የስፖርት ትጥቅ፤ የጽህፈት መሣሪያዎች፤ የፕሪንተርና ፎቶ ኮፒ ማሽን ቀለሞች እና የንጽህና/የጽዳት ዕቃዎች ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር፤ ኦ.ደ.ዱ.እ.ድ -02/2017
ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ
የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ኤቨሎፕመንት ኦርጋናዜሽን ከዚህ ቀደም ነሐሴ 02 ቀን 2016 ዓ.ም ያገለገሉ
የነቀምቴ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2017 የበጀት ዓመት መድኃኒት እና የህክምና ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የነቀምቴ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2017 የበጀት ዓመት መድኃኒት እና የህክምና ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ከተያዘለት የመንግሥት በጀት ለሆስፒታሉ መገልገያ የሚሆኑ ተኝተው ለሚታከሙ እና ለተረኛ የጤና ባለሙያ የምግብ አቅርቦት፣ የፅዳት አገልግሎት፣ የህትመት ባነር ሥራዎች እና ቲተር ዓመታዊ ውል እና የአልሙኒየም ፓርትሽን ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/ 2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ከተያዘለት የመንግሥት በጀት ለሆስፒታሉ መገልገያ የሚሆኑ ተኝተው ለሚታከሙ እና ለተረኛ የጤና ባለሙያ የምግብ አቅርቦት፣ የፅዳት አገልግሎት፣ የህትመት ባነር ሥራዎች እና ቲተር ዓመታዊ ውል እና የአልሙኒየም ፓርትሽን ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/ 2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት
ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት ያገለገሉ ከባድ ተሽከርካሪዎች፣ ተሳቢ፣ የመስክ ተሽከርካሪዎች፣ ሞተር ሳይክል ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ዕ.ደ.ዕ.ት.ድ/016/2016 ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት ያገለገሉ ከባድ ተሽከርካሪዎች፣ ተሳቢ፣ የመስክ
በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ በሁለት ሎት የተገለጹ እና የፕላስቲክ ምርት ማምረቻ አዴቲቭ ጥሬ ዕቃዎችን እና የፕላስቲክ ማምረቻ ማሽኖች መለዋወጫ በጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ በሁለት ሎት የተገለጹ እና የፕላስቲክ ምርት ማምረቻ አዴቲቭ ጥሬ ዕቃዎችን እና የፕላስቲክ
የቀራንዮ መ/ዓለም ቁጥር 2 አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመትና፣ የሕክምና እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተለያዩ መፅሐፍት፣ የላብራቶሪ እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የስፖርት መገልገያ፣ ልዩ ልዩ መገልገያዎች የተገጣጣሚ እድሳት እና የህንፃ ጥገና ስራዎች እና ማሽነሪ ጥገና እና ሰርቪስ ግዥ እና ጥገና ለመፈፀም ይፈልጋል
የመጀመሪያ ዙር የግልፅ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 8 ከልል የሚገኙ የቀራንዮ መ/ዓለም ቁጥር 2 አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት 001/2017