Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ. (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተመለከቱት በመያዣነት
ስኬት ባንክ አ.ማ. በዋስትናነት የተያዙ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/001/2017 ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (216/1992) (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Re-Invitation for Consultancy Service Welthungerhilfe (WHH)/German Agro Action (GAA) is one of the biggest development organizations in Germany with development and relief aid projects in more than 40 countries. Non-profitmaking,
German Agro Action (GAA) Would Like to Invite Licensed Companies to Submit Proposals for Consultancy Services Related to a Study on Conflict and Conflict Sensitivity Analyses
በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር RE-LP/OT/10/SIG/2017 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2017 በጀት ዓመት ከፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ወደ አዲስ አበባ ስኳር ማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ የትራንስፖርት
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2017 በጀት ዓመት ከፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ወደ አዲስ አበባ ስኳር ማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ የትራንስፖርት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የደብረ ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ተረፈ ምርቶችን በተለያየ ክፍልፋይ (ሎት) ከፋፍሎ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ግልፅ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በባቄሎ ቀበሌ አካባቢ ጣን አምባ ደን ቦታ ላይ በምርት ዘመኑ የሚመረት
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ባውዛ ትልቁ ባትሪ ኦርጂናል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ባውዛ ትልቁ ባትሪ ኦርጂናል Lot Information Procurement Reference Number: HUU-NCB-G-0041-2017-PUR Object of Procurement: ባውዛ ትልቁ ባትሪ ኦርጂናል
የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2017 ዓ.ም. በመደበኛ በጀት በክልል ስር ለሚገኙ ለአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተማሪዎች አልሚ ምግብ ዱቄት /ፋፋ/ ግዥ ለመፈፀምና ለማጓጓዝ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2017 ዓ.ም. በመደበኛ በጀት በክልል ስር ለሚገኙ ለአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች
AFENET Would Like to Invite a Certified and Authorized Audit Firm by the Accounting and Auditing Board of Ethiopia (AABE)For the Fiscal Year 01 October 2023 to 30 September 2024
Invitation to bid for External Auditing Service The African Field Epidemiology Network (AFENET) is a non-profit networking and service alliance
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ዘቢባ ነስረዲን እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሸሄቦ ቡሴር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ
Federal Public Procurement Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Automatic Titer in Amharic and in English
Invitation for Bid Automatic Titer in Amharic and in English Lot Information Procurement Reference Number: PPS-NCB-G-0013-2017-PUR Object of Procurement: Automatic
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2017 ዓ.ም የሎቤድ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለማግኘት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያበድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ገልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-RE-LP/OT/12/SIG/2017 የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2017 ዓ.ም የሎቤድ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን
ኦሮሚያ ደን እና ዱር እንሰሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ የተለያዩ የቁም ባሕር ዛፍ ግንድ ምሶሶ እና አጣና የሚገኙበትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የቁም ባህር ዛፍ የሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡-01/2017 ኦሮሚያ ደን እና ዱር እንሰሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ በጋምቦ ዲስትሪክት ስር ቆሬ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ቀያ ገብርኤል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ለመ/ቀ/ገ/ወ/ ሴክተር መስሪያ ቤቶች በመደበኛ በጀት እቃዎች ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ቀያ ገብርኤል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ለመ/ቀ/ገ/ወ/ ሴክተር መስሪያ