Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ፡-ኢፕድ 002/2017 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት አዳዲስ የሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት፡- በዘመኑ የታደሰ አግባብነትያለው የንግድ ስራ
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት አዳዲስ የሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ በባ/ሕአዳ/ሐራጅ/032/2016 ቡና ባንከ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ
ቡና ባንከ አ.ማ. የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 ወይም በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው
ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በመሻሻያው በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በመሻሻያው በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መክፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት: የመኪና ባትሪ 12 V 55AH ጡቱ ወደ ውስጥ ገባ ያለ ያሪስ መኪና የመኪና ባትሪ ግዥ
Government(Feb 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/53124c7b-50ed-4bca-bf21-4e59cdc6afe7/open Lot Information Procurement
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 23/2018 የ2018 በጀት ዓመት አመታዊ የደንብ ልብስ በሀገር ውስጥ ጨረታ በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 22, 2026) በድጋሚ የወጣ ግስፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 23/2018 የ2018 በጀት ዓመት አመታዊ የደንብ ልብስ በሀገር ውስጥ ጨረታ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የፋብሪካ ህንፃ፣ የንግድ ህንፃ፣ ለሆቴል አገልግሎት የሚውል በግንባታ ሳይ የሚገኝ ሕንጻ፣ መኖሪያ ቤት፣ ለፋብሪካ አገልግሎት የሚዉል ህንፃ እና የእህል ማበጠሪያ ማሽነሪዎች፣ ለመጋዘን የሚውል ቆርቆሮ በቆርቆሮ የተሰራ ግንባታ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመሰከቱትን ንብረቶች ባሉበት
The National Bank of Ethiopia Invites Bids for the Refurbishment of a Water-cooled Chiller System.
Reporter(Feb 22, 2026) INVITATION FOR OPEN BID National Bank of Ethiopia invites interested and eligible bidders for the supply of
Jhpiego Ethiopia Would Like to Invite All Interested and Eligible Bidders to Submit Their Best Offers for the Supply of Different Medical Items
Reporter(Feb 22, 2026) INVITATION TO BID For the Procurement of Different Medical Items (Maternal, Newborn, Child Health and Nutrition equipment
World Vision International Ethiopia (WVIE) Wants to Invite Qualified Potential Service Provider for Provision of Long-Term Agreement (LTA) For the Local Freight Transportation Service for All Woredas in the Afar Regional State by Fumishing All the Necessary Requirement
Reporter(Feb 22, 2026) PROCUREMENT REFERENCE NUMBER: WVE/AFCO/SCU/826/26Date: February 20, 2026 Subject: Invitation to Bid for Provision of Long- Term Agreement
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር – 019/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር
ዳሸን ባንክ አ.ማ. በመያዣነት የተሰጠውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 22, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0006/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን
ሪዲም ዘ ጀነሬሽን እ.አ.አ የ2022 በጀት አመት ሂሳብ በተመሰከረላቸው ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል
Reporter(Feb 22, 2026) የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ ሪዲም ዘ ጀነሬሽን እ.አ.አ የ2022 በጀት አመት ሂሳብ በተመሰከረላቸው ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል:: በዚሁ