Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። ተራ ቁጥር
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል:: የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም
ዳሽን ባንክ አ.ማ G+1 መኖሪያ ቤት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number AB-04/2024/25 1. Awash Bank invites sealed bids from interested bidders for the items listed hereunder. LOT-1 S.N Description
Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Different Materials
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ቀንና ሰዓት ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን ማለትም፡- በድጋሚ የወጣ የፋርማሲ ኪራይ አገልግሎት፤ የባርና ሬስቶራንት
የወንጂ/ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ቋሚ ንብረቶች እና መለዋወጫዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያቁጥር WSSF/LP/11/2024 የወንጂ/ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቋሚ ንብረቶች እና መለዋወጫዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት የተለያዩ የጽሕፈት ፣ የቧንቧና የወርክ ሾፕ ዕቃዎች ፣ የጽዳት የላብራቶሪ ኬሚካሎችና ባዩሎጂካል እንዲሁም የላብራቶሪ ቋሚ አና መገልገያ ዕቃዎች ፣ የኤሌክትሪክ ፣ የደንብ እና የሥራ አልባሳት እንዲሁም የቢሮ ዕቃዎች የህትመት ሥራዎች የICT መገልገያ ዕቃዎች በሎት በመከፋፈል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-NVI 01/2017 ብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት የ2017 በጀት አመት ግልጋሎት የሚውሉ የተለያዩ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ ግዴታቸውን ከባንኩ ጋር በገቡት ውል መሠረት መፈጸም ሳይችሉ በመቅረታቸው ባንኩ የካፒታል ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በመረከብ ከአዳማ ከተማ ፣ መልካሳ ወረዳ ወደ ቢሾፍቱ ከተማ ወደተዘጋጀው መጋዘን ማሽን የሚነቅል ፤ የሚያሸግ እና የሚያጓጉዝ ባለሙያ አስፈልጓ
የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን የነቀላ ፣ ማሸግ እና ማጓጓዝአገልግሎት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ የደንብ ልብሶች ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች ፣ የፅዳት ዕቃዎች ፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች ፣ የአይሲቲ ዕቃዎች ፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች ጥገና ፣ የአይሲቲ ዕቃዎች ጥገና ፣ የመስተንግዶ አገልግሎት ፣ የህትመት የዲኮር እና የዲጄ አገልግሎት ፣ የጉልበት ስራ አገልግሎት እና የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ የደንብ ልብሶች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት
የሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ለእንስሳትና አሳ ሃብት ልማት ተጠሪ ፅ/ቤት አገልግሎት የሚውል የእንስሳት መድሐኒትና የህክምና መስጫ ቁሳቁስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-001/2017 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ለእንስሳትና አሳ ሃብት ልማት ተጠሪ
የጅማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የፅህፈት መሳሪያ ፣ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ፤ የተለያዩ ፈርኒቸር መሳሪያ እና የጽዳት መሳሪያን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጅማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በጅማ ከተማ መስተዳደር ስር ለሚገኘ መስሪያ ቤቶች እና ለጅማ ከተማ
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ስራ አስከያጅ ጽ/ቤት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም በጉለሌ ክፍለ ከተማ ስራ አስከያጅ ጽ/ቤት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2017 በጀት ዓመት ከዚህ