Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪውስም የንብረት አስያዥስም
ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 029/2016 ዓ.ም ድርጅታችን Compressor Type Oil Injector rotary screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች:- የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ Compressor Type Oil Injector Rotary Screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡ ተራ
ሕብረት ባንክ አ.ማ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የህትመት ውጤቶች ለመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ዋና ካምፓስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የህትመት ውጤቶች ለመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ዋና ካምፓስ Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0006-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 8 ክልል የሚገኙ የቀራንዮ መ/ዓለም ቁጥር 2 አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
የመጀመሪያ ዙር የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 8 ክልል የሚገኙ የቀራንዮ መ/ዓለም ቁጥር 2 አንደኛና መካከለኛ ደረጃ
የሞጃና ወደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ የስፖርት ትጥቆች እና ሌሎች ለስፖርት አስፈላጊ የሆኑ ቁሳቁሶችን፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የቆሎ ግዥ ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የቆሎ ግዢ ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0008-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ቆሎ ለመወዩ ዋናው ካምፓስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ቆሎ ለመወዩ ዋናው ካምፓስ Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0025-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
በኢፌዲሪ የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታሸገ ውሃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የታሸገ ውሃ Lot Information Procurement Reference Number: PPS-NCB-G-0091-2016-PUR Object of Procurement: የታሸገ ውሃ Description: የታሸገ ውሃ Award
በኢሉባቦር ዞን የበቾ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ እና የተለያዩ የቢሮ አላቂ እቃዎች፣ የተለያዩ የትምህርት፣ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የሠራተኞች ደምብ ልብስና የስፖርት ትጥቆች የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢሉባቦር ዞን የበቾ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዘመን በስሩ ላሉት የመንግስት መስሪያ ቤቶ እና መንግስታዊ ያልሆኑት
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የበሬ ሥጋ አቅርቦት ማዕቀፍ ስምምነት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ASU/NCB/G/001/2017 BID የበሬ ሥጋ አቅርቦት ማዕቀፍ ስምምነት ግዥ Procurement Reference No: ASU-NCB-G-0006-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
ንጋት የአርሲ ሥሬ ልማት ማህበር የ2016 ዓ/ም በጀት አመት የሂሳብ እንቅስቃሴውን በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
ማስታወቂያ “ንጋት የአርሲ ሥሬ ልማት ማህበር” የ2016 ዓ/ም በጀት አመት የሂሳብ እንቅስቃሴውን በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በሙያው ፈቃድ ያላቸው ተወዳዳሪዎች፦