Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪውስም የንብረት አስያዥስም
ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 029/2016 ዓ.ም ድርጅታችን Compressor Type Oil Injector rotary screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች:- የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ Compressor Type Oil Injector Rotary Screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡ ተራ
ሕብረት ባንክ አ.ማ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የአበ/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ለወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የማይሰጡ የተለያዩ አይነትና መጠን ያላቸው የመኪና እቃ /መለዋወጫ/፣ ያለቀ የመኪና ጎማ፣ የእንጨት ሼልፍ፣ የእንጨት ጠረጴዛ፣ የውሃ ጄኔሬተር የተበላሸ፣ የብር ካዝና፣ የተለያየ የብረት ቁርጥራጭ፣ የም/ቤት የብረት ወንበር፣ ማይካ ለበስ ወንበር የተሰባበረ፣ የተለያዩ የጠረጴዛና ጣውላ አይነት የተሰባበረ፣ የወላለቀ ተሽከርካሪ ወንበር፣ የቆርቆሮ ቁርጥራጭ፣ የጋሪ መኪና እቃ የወላለቀ፣ ፍሪጅ የተበላሸ፣ የሻይ ማሽን የተበላሸ፣ የዶሮ ኢንኩቬተር፣ በአፈር የተበላ ላሜራ ነክ ብረት ቁርጥራጭ እና የታፔላ ብረት የቆየ የተሰባበረ በአፈር የተበላ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታው ቁጥር 001/2016 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የአበ/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ለወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች የተለያዩ ዓይነት የደንብ ልብስ እና የአደጋ መከላከያ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር፡–አአከመባ/መደበኛ/ቡ-2/005/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከታች የተጠቀሱት የተለያዩ ዓይነት የደንብ ልብስ እና የአደጋ መከላከያ ዕቃዎች
Nib International Bank Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for the Procurement of Microsoft Windows Server 2022 Standard Edition Operating System, Banner
INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID FOR THE PROCUREMENT OF UNDER-LISTED ITEMS 1. Nib International Bank would like to invite interested
Wegagen Bank S.C. Invites Eligible and Qualified National Bidders to Procure Symmetry PX Power Module, Rack Mount PDU (Vertical), Floor PDU Circuit Breaker, Floor PDU Cable Extender, 40 KVA Ups Battery, Power Strip Divider, Headset, Motor Cycle
INVITATION FOR BID Bid No. WB/SCM/123/24 Wegagen Bank S.C. invites eligible and qualified National bidders to procure the listed items.
Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Items
Invitation to BidNational Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB-07-2024/25. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the
Livestock Development Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Service
Invitation to Bid PROCUREMENT OF HOTEL SERVICE LOT 015/2017 ለሻይ ቡና መስተንግዶ፡አዲስ አበባ አዳማ እና ቢሸፍቱ የሆቴል አገልግሎት ግዥዎች/ Procurement
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ዘውዴ ፈለቀ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሙሉጌታ ገብሩ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
Oromia Pipe Factory PLC (OPF) Hereby Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply of Raw Materials
INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) OPF/NCB/2024/17/001 Oromia pipe Factory PLC (OPF) is hereby invites sealed bids from eligible bidders
የወላይታ ሶዶ ዱቄት እና ዳቦ ፋብሪካ ጥራት ያለው ለዳቦ ምርት የሚሆን ሀርድ ስንዴ እና ሶፍት ስንዴ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የወላይታ ሶዶ ዱቄት እና ዳቦ ፋብሪካ ጥራት ያለው ለዳቦ ምርት የሚሆን ሀርድ ስንዴ እና ሶፍት ስንዴ በግልጽ